Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ ድል በድል አፋር (በራህሌ)!!!!! እልልልልልልልልልልልል

Posted: 22 Aug 2021, 06:27
by Ejersa
ጀግናው የኢትዮጵያ ጋሻ የሆነው የአፋር አርብቶ አደር አረመኔውን የህወሓት አማፂ ሰራዊት በቃል ሳይሆን በተግባር ደምስሶ አንድ ታንክ ሁለት ዙ-23 እና 6 ዲሽቃ ሲማርክ በተጨማሪም አንድ ታንክና ዙ-23 የጫኑ መኪኖችንና የተለያዩ የጦር መኪኖችን ጀግናው የአፋር አርብቶ አደርና ልዩ ሃይል አመድ አድርጎታል።

እስካሁን ባለን መረጃ የአፋር አርብቶ አደር ከትናን ጀምሮ የተከፈተበትን ጦር በድል ተወጥቶ በበራህሌ የጀመረው አዲሱ ጦርነት ዛሬ ወደ ትግራይ ገጠራማ መንደሮች ዘልቆ ገብቶ በዚህ ሰዓት የአፋር አርብቶ አደር ጀግኖች ወራሪውን ጁንታ ከወራሪነት ወደ ሯጭነት በመቀየር ምነው ባልጀመርኩ እስኪል ድረስ ጭንቅላቱን እየቀጠቀጡት ይገኛሉ።

ድል ቁርሱ የሆነው ህዝባችን ሁሌም ያኮራል እንጂ አንገት አያስደፋም ጦርነቱ በትግራይ ክልል ሆኗል፣ አይቀመሴው የአፋር ህዝብ ጁንታው ላይ ሰደድ እሳት ሆነውበት ኡኡታውን እያስተጋባ በገዛ ቤቱ በመገረፍ ላይ ነው!!!

ድል ለምንግዜም የኢትዮጵያ መከታ ለሆኑት ሽርጥ ለባሾቹ የአፋር ጀግኖች ትሁን

Re: ሰበር ዜና፣ ድል በድል አፋር (በራህሌ)!!!!! እልልልልልልልልልልልል

Posted: 22 Aug 2021, 07:27
by Hameddibewoyane
ጨጨሆ ላይ እናጭሰው ወይስ መቄት ላይ እናድቀው?

1) ከደቡብ ጎንደር ጠራርገን ያስወጣነውን ቆሻሻ ጨጨሆ ላይ አጠራቅመነዋል!

2) ከሰሜን ወሎ ጠራርገን ያስወጣነውን ቆሻሻ መቄት ላይ አጠራቅመነዋል!

3) ጨጨሆ ላይ የተጠራቀመውን ጨጨሆ ላይ እጭሰን በቀጣይ መቄት ላይ ያጠራቀምነውን ቆሻሻ ወደ ዱቄትነት እንቀይረው?

4) የጨጨሆውን ቆሻሻ ወደ መቄት ወይም የመቄቱን ቆሻሻ ወደ ጨጨሆ ወስደን በመግፋት ሰብሰብ አድርገን በጋራ እናቃጥለው?
:lol: :lol: :lol: