የቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶሃን ረቂቅ የዲፕሎማሲ ታክቲከኛ ነው!
Posted: 22 Aug 2021, 02:12
የተለያዩ ስራዎች፣ ክስተቶች፣ ሁኔታዎችን በአንድ ግዜና ቦታ አስተሳስሮ ዘርፈ ሰፊ አላማዎች ማሟላት ችሎታን ይጠይቃል ! ኤርዶሃን ከጠ/ሚ አቢይ ጋር ባደረገው አስደናቂ አቀባበልና ስምምነት ግብጽን፣ ሳኡዲ አረብን፣ ፈረንሳይን፣ አሜርካንን በዲፕሎማሲ ጥፊ የመታበት ግዙፍ የታይሚንግ ችሎታ ነበር። አቢይም እንዲሁ አሜሪካንን፣ አውሮፓን፣ ግብጽና ሱዳንን ኢትዮጵያ ምን አይነት አገር እንደሆነች ያሳየበት የዲፕሎማሲ ታሪክ ነበር !