Page 1 of 1
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከድርጊታቸው ታቅበው እጃቸውን ለፀጥታ አስከባሪዎች በሠላም እንዲሰጡ ታናሽ ወንድማቸው ደመላሽ ገብረሚካኤል አሳሰቡ
Posted: 21 Aug 2021, 19:29
by Thomas H
በተያያዘ ዜና፣ የአሸባሪው ድርጅት ቁንጮ ዶ/ር ደብረጽዮን_ገብረሚካኤል ከድርጊታቸው ታቅበው እጃቸውን ለጸጥታ አስከባሪዎች በሰላም እንዲሰጡ ታናሽ ወንድማቸው ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል አሳሰቡ!
Source: Facebook

Re: ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከድርጊታቸው ታቅበው እጃቸውን ለፀጥታ አስከባሪዎች በሠላም እንዲሰጡ ታናሽ ወንድማቸው ደመላሽ ገብረሚካኤል አሳሰቡ
Posted: 21 Aug 2021, 20:19
by sun
Thomas H wrote: ↑21 Aug 2021, 19:29
በተያያዘ ዜና፣ የአሸባሪው ድርጅት ቁንጮ ዶ/ር ደብረጽዮን_ገብረሚካኤል ከድርጊታቸው ታቅበው እጃቸውን ለጸጥታ አስከባሪዎች በሰላም እንዲሰጡ ታናሽ ወንድማቸው ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል አሳሰቡ!
The sooner the better! Why delay the giving up, the only rational choice available and suffer endless pains and endless stresses and die from it in that wet and filthy useless cave at his advanced age? He needs to learn from his senior coach, Aboy Sebhat and call it a day and go home, sweet home. 