Page 1 of 1

አብይ አሕመድ በሚቀጥለው ፲ ዓመት ውስጥ የወያኔን ዘር ማጥፋት ፖሊሲን ቀይሮ፣ የኢትዮጵያን ገበሬ ብዛት ከ፰፭% ወደ ፭፭% ቢቀንሰው፣ እኔ ኤርሚያስ ለገሰ አብይን ምረጡ ብዬ እቀሰቅሳለሁ:~)

Posted: 21 Aug 2021, 17:45
by Dawi
አብይ አሕመድ በሚቀጥለው ፲ ዓመት ውስጥ የወያኔን ዘር ማጥፋት ፖሊሲን (primordial policy) ቀይሮ፣ የኢትዮጵያን ገበሬ ብዛት ከ፰፭% ወደ ፭፭% ቢቀንሰው፣ እኔ ኤርሚያስ ለገሰ አብይን ምረጡ ብዬ እቀሰቅሳለሁ :lol: :lol:

This is a clip of a hilarious quote of Ermias 360 today! That was funny to me.

Abiy & Ermias challenge each other; I seriously feel sure, they need each other to thrive in their respective roles. I find it by enlarge positive.

Cheers!