አስደሳች ዜና: የመርሳ ድል! እልልልልልልልልልልልል
Posted: 21 Aug 2021, 13:45
በመርሳ እና ሊብሶ መካከል የነበረው የኒኒ በር ምሽግ ተሰበረ ጁንታው መርሳን በተቆጣጠረው ማግስት የቆፈረው እና የሰሜን ወሎ ግዛቶችን እቆጣጠርበታለሁ ብሎ ሲመካመበት የነበረው የኒኒ በር ምሽግ አመሻሹ ላይ በጀግናው ሰራዊታችን እልህ አስጨራሽ ትግል ተሰብሯል! ኒኒ በር ብቅታው ላይ እና መሀል አምባ ቅቤ ገደል ግርጌ ላይ በሰው ቁመት እሚለካው ከሳምንት በላይ ጊዜ የፈጀው ትልቁ ምሽግ በመከላከያው እጅ ከገባ ቡሀላ በአካባቢ የነበረው መንጋ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል!
በዚህ ምሽግ ከሶስት ሻለቃ ጦር በላይ ተደምስሷል!
ጁንታው ምሽጉን የቆፈረው መሀል ላይ ሆኖ መርሳን በቀኝ በኩል፡ጊራናን በግራ በኩል ለማጥቃት ታሳቢ አድርጎ ነበር! እዚህ ቦታ ላይ ጁንታው ከባድ መሳሪያ ድረስ አጥምዶ ነበር! ጊራና ሊብሶ፡ውርጌሳ መሀል አምባ ከተሞች የሚዘረፉ ንብረቶችን ለማሼሽ ይጠቀምበታል! ነገር ግን ዛሬ መከላከያው በመርሳ በኩል እና በሊብሶ በኩል በመግባት መሀል ላይ አድርጎ ሲደቁሰው አምሽቷል።
በዚህ ሰአት ጊራናም መርሳም ከጁንታው ነፃ ናቸው፣ በነገራችን ላይ ጊራና ህዝቡ በነቂስ ወቶ ለመከላከያው በሬ አርዶ እያባላ መሆኑን ስነግራችሁ በደስታ ነው ።