ሰበር ዜና : በአማራ ክልል በሚካሄደው ጦርነት ከፍተኛ ጀብዱ ለፈፀሙ ዛሬ የማእረግ እድገት ተሰጠ
Posted: 21 Aug 2021, 09:11
የአማራ ክልል ፖሊስ ጽ/ቤት ለ5 ፖሊሶች የረዳት ሳጂንነት፣ ለ6 ፖሊሶች የሳጅንነት እንዲሁም ለ5 ፖሊሶች የምክትል ኢንስፔክተርነት ማዕረግ ሰጠ።
የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ ዋና ሳጅን አክሊሉ አስፋው በመርሐ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት የማዕረግ ዕድገት ብዙ ዋጋ ተከፍሎ የሚገኝ በመሆኑ ሌሎችም ከዚህ ትምህርት ወስደው በተነሳሽነት እንዲሠሩ የሚያበረታታ መሆኑን በመግለፅ የማዕረግ ዕድገት ያገኙትን የፖሊስ አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።

እንደምታዩት መስፈርቱ ቦርጭ ነው:: ሌላው ጀብደኝነት ምናምን የሚለው ነገር ዝባዝንኪ ነው::
አሁን በዓብይ ጊዜ የኢትዮጵያ ጋዜጦች የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምን ልክ እንደዚህ ሰውዬ ቦርጫም አድርገው ነው የሚስሉት:: እንዴት ፖሊስ እንዲህ አይነት ቁመና ይኖረዋል? ልብሱስ እንደዚህ ቀለሙ ለቆ ኪሱ ላይ ቆሽሾ የልብሱ ዜግነት ተቀይሮ ለማእረግ እድገት ይቀርባል?