ጌታቸው ረዳ ከታቸለ ባፋጣኝ ይያዝ አለበለዝያ እርምጃ ይወሰድበት enough is enough
Posted: 21 Aug 2021, 08:55
በጣም በዛ : ያለው የሃገሪቱ ሃይል ያለ የለለ ሃይሉን ተጠቅሞ ትግራይ መግባት አለበት:: ይህ ግዜ በጣም የሚመች ግዜ ነው:: ኣመሪካ በሁሉም ኣቅጣጫ ስለተወጠረች ለእኛ ይህ ግዜ አሪፍ ነው:: የአፍጋን ወሬ አለሙን ወሮታል እና የኛዎቹ ምን እየጠበቁ ነው?
ለመሆኑ ወያኔ ይህን ሁሉ ከባባድ መሳርያ ከየት አምጥቶ ነው? ብቻ መልከላከያ ጥሎለት ወጥቶ ነው አይሉንም? ይህ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው::
ለመሆኑ ወያኔ ይህን ሁሉ ከባባድ መሳርያ ከየት አምጥቶ ነው? ብቻ መልከላከያ ጥሎለት ወጥቶ ነው አይሉንም? ይህ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው::