ጀግኖቹ ገቡ ! ጎንደሬዎች እንደምን ናችሁ ከትግራይ መጣን ልናያችሁ
Posted: 20 Aug 2021, 22:42
Alen Ab Mesmer
ሰበር!!!
====
ጎንደር ከተማ በከፍተኛ ተኩስ ስትናጥ አምሽታለች። ጎንደር ኤርፖርት ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እንደነበረ ምንጮቻችን ከስፍራው ነግረውናል። የተኩስ ልውውጡ መንስኤ ምን እንደሆነ ያልታወቀ ቢሆንም የአካባቢው ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ ሊሸሹ ሲሉ ማህበረሰቡ አትሄዱም በሚል ተኩስ እንደከፈተባቸውና አንድ ባለስልጣን ሳይገደል እንዳልቀረ በከተማው እየተወራ ነው።
ዝርዝር መረጃው እንደደረሰን እናቀርባለን።