Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

ገቢ ሆነ!

Post by Zmeselo » 20 Aug 2021, 20:03



የጄነራል ሳሞራ የኑስ የፅ/ቤት ኃላፊ የነበረው በኀላም የምስራቅ እዝ አዛዥ የነበረው ሜ/ጄ ማኣሾ በየነ በቁጥጥር ስር ውሏል። የአማራ ህዝብ አንድነቱን በማጠናከር የአሸባሪውን ቡድን እድሜ ማሳጠር አለበት። ትግላችን ይቀጥላል!!!
Masresha Setie: @MasreshaSetie