አማራ ክልል የደቦ ፍርድ እንደቀጠለ ነው፡
አማራ ክልል የደቦ ፍርድ እንደቀጠለ ነው፡፡
Re: አማራ ክልል የደቦ ፍርድ እንደቀጠለ ነው፡
lol, he is criminal he got what he did to Our hero General Assmnew Tsige.
By The way, this guy was TPLF agent. Read the following about his connection with TPLF
By the way to know more about this man's connection with TPLF, read the following recent facebook post of Getachew Reda
I know this is very painful for Crused Lander Tigrayans to lose their main AGENT in Amhara!!
Please wait, video is loading...
.Some detail info about this TPLF agent
/
መኳንንት ገ/ህይወት ለህወሓት መረጃ ሲሰጥ ተይዞ በስማዳ ወረዳ የማጣራት ሥራ እየተሰራበት ነበር። ቤቱ ፍተሻ ሲደረግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት የሚያደርግባቸው መገናኛ ሬዲዮ ተገኝቶበታል። በአንድ አካውንት ደብተር 32 ሚሊየን ብር ተገኝቶበታል።
ፖሊስ ሁኔታው ስላጠራጠራቸው የእጅ ስልክ በቴሌ በኩል ማጣሪያ ሲደረግ ከህወሓት አሸባሪ ቡድን ግንኙነት እንደሚያደርግ ሙሉ ለሙሉ መረጃ ፖሊስ እጅ ይገባል። እንዴት እንደሆነ ነገሩ ባልታወቀ ሁኔታ መኳንንት ገ/ህይወት የዛሬ 3 ቀን ከስማዳ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ያመልጣል።
መኮንን ከስማዳ ወረዳ አምልጦ አንጎት ከሚባል ቦታ ሲደርስ ወጣቱ ከሕግ ጋር በመተባበር ተይዞ እንደገና ወደ እስር ይገባል። መኮንን ሁለተኛ ለማምለጥ ያደረገው ጥረት ግን አልተሳካለትም እስከወዳኛው አሸልቧል።
መኮንን ገ/ሒወት የብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌን አስክሬን መጓተቱ ይታወቃል። ፎቶ እየተነሳ በአስክሬን ተሳልቋል። መኳንንት ለእዚህ እኩይ ተግባሩ ብአዴን ለመኳንንት ገ/ህይወት የስመዳ ወረዳ ጤና ዋና ሐላፊ ሹመት ሰጥቶታል። የሆነው ሆኖ አሁንም በሌሎች አመራሮች ማጣራቱ ይቀጥላል...."!
በዚሁ ልክ የአማራ ትግል መጓዙ በጣም የሚደነቅና የሚበረታታ ነው። አሁን የአማራ ክልል ያለበት አቋም በመልካም የሚታይ ሆኗል።
Re: አማራ ክልል የደቦ ፍርድ እንደቀጠለ ነው፡
Why was this man dragging ጀነራል አሳምነው ጽጌ body? ግን ሰውዬው ዐማራ ነበር ወይ? ከሆነ ይኸኛው ከጥፍራም ሆዳሞቹ አንዱ ነበር ማለት ነው - ሙት ወቃሽ በመሆኔ እንደ ባህላችን ይቅርታ።
አንተም ጨካኝ ነበርህ፣
ጨካኝ ፈረደብህ፣
እንደ ገና ዳቦ እሳት ለቀቀብህ።
---በዚህ ወያኔ ሁኔታ ነበር ርዝራዥ ሆዳም አማራ ጁንታዎችን በመጠቀም ወሎ ራያ ኮረም አላማጣ በቀላሉ ተሽጠው የተለቀቁት። አሁንም ኮረም እና አላማጣ ክህደት የፈፀሙት አካላት ለይ ተጣርቶ ወታደራዊ እርምጃ በዐደባባይ መወሰድ አለበት። በእነዚህ ምክን ያት ብዙ ህይወት ንብረት የአራሽ ገበሬው አማራ ህዝብ የክረምት ዐዝርዕት ጊዜ ባክኗል። በቀላሉ መታለፍ የለበትም። በርካታ ሆዳም አማራ ጁንታዎች አሉ። መለቀም አለባቸው። ብዙዎቻችን ዐብይ አህመድን ለኦሮሙማ ያለውን ቀረቤታ በመጠርጠር ወሎ ላይ ስለተሰራው ሼፍጥ ስንበሳጭ ነበር። ነገሩ ግን ዐብይ አህመድ ምን ማድረግ ይችል ነበር እራሳቸው የአማራ ጁንታዎች ፀረ-ዐማራ ሁነው ግንባር ቀደም ተሰላፊ ከሆኑ።እጅግ መራር ነው።
ቅሪተ- ወያኔ አማራ ጁንታ ይውደም!
ክብር ለኢትዮጵያ!ክብር ለአማራ !

የጀግናው መርያችን የአሳምነው ፅጌን ሞት ተበቅለናል።
እምበር ተንከባለል
እምበር ተንከባለል