Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አስደሳች ዜና: ከትግራይ መከላከያ ለጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ

Post by Thomas H » 19 Aug 2021, 22:21

ጀግናው የትግራይ ሠራዊት አመሻሹ ደባርቅ ገብቷል። ሠራዊቱ ጥርት ያለ ዓላማ አለው። ጠላቱ የታወቀ ነው። ዓላማው ከተማና ገጠርን መቆጣጠር ሳይሆን በትግራይ ላይ ከኢሳይያስ ጋር ተባብሮ የማይረሳ ግፍ ሰርቶ እየሸሸ የሚገኘው የአብይ አህመድ ሠራዊት እና ተባባሪዎቹ በገቡበት ገብቶ ደምስሶ ወይ ይዞ ወደ ሕግ ማቅረብ ነው።
የትግራይ ሠራዊት ጠላትን ተከትሎ ወደ ጎንደር ጉዞ እያደረገ ስላለ የጎንደር አባቶች እና እናቶች ልጆቻቸውን መምከር አለባቸው። የጎንደር ሕዝብ ከወልዲያ እና ሌሎች ከተሞች ተምሮ ቤቱ በመቀመጥ ንብረቱና ቤተሰቡ መጠበቅ ይኖርበታል።

''ገጀራ ይዘህ ውጣ'' ስትባል ''ገጀራ ታንክን አይመክትም'' በላቸው።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: አስደሳች ዜና: ከትግራይ መከላከያ ለጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ

Post by Thomas H » 20 Aug 2021, 08:49

MUST LISTEN
Please wait, video is loading...


ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: አስደሳች ዜና: ከትግራይ መከላከያ ለጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ

Post by ethioscience » 20 Aug 2021, 09:14

Moron Thomas ችግሩ እነዚህ አጋሜ ዘመዶችህ አይወጡም ይህ ሰልፊ የመጨረሻቸው ይሆናል …🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍 እመነኝ
[/color]

Post Reply