ትናንትና ዛሬ በሰ/ወሎ ሀብሩ ጊራና እና ፋጂ አካባቢ በገበሬው ቆራጥ ትግል ብቻ ወደ 2 ሺህ ገዳማ የጁንታው ታጣቂወች ረግፈዋል!
Posted: 19 Aug 2021, 17:02
ህወሓት በትግራይ ህዝብ ላይ ይዞት የመጣበት መአት ለመግለጽ የሚከብድ ነው። ይሄ ሁሉ በየቦታው እየረገፈ አሁንም ከትግራይ እየጫነ እያመጣ ይተካል። ሬሳ መቅበር ትተናል ፤ ማንሳትና መጣሉ ብቻ አድካሚ ነው ይላሉ ገበሬወቹ። በዚህ የተበሳጩ ታጣቂወች የገበሬውን መንደር አቃጥለዋል ፤ ዛሬ ደግሞ አንድ ሽማግሌ አርደዋል። ሁኔታውን በአእምሮየ ስስለው የሚዘገንን ነው ፤ 30 የማይሞሉ ሰወች በወንጀል እንዳይጠየቁ ብዙ መቶ ሺህዎች እየረገፉ ነው።