Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ከሰሜን ዕዝ ጥቃት በኃላ የሞቱት የመከላከያ ወታደሮች ቁጥር፤ በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ከሞቱት ከበለጠ፤ ምንድን ነው ያተረፍከው? ተጨማሪ ሰራዊት ለማስጨረስ ነው ጦርነቱ የተካሄደው?

Post by sarcasm » 19 Aug 2021, 14:55

ሰሜን ዕዝ ጥቃት ባይፈጸምስ ኖሮ፤ ጦርነቱ ይቀር ነበር ወይ?

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት የሚካካሰው ምን ያክል ሰው ከሞተ በኃላ ነው?

ከሰሜን ዕዝ ጥቃት በኃላ የሞቱት የመከላከያ ወታደሮች ቁጥር፤ በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ከሞቱት ከበለጠ፤ ምንድን ነው ያተረፍከው? ተጨማሪ ሰራዊት ለማስጨረስ ነው ጦርነቱ የተካሄደው?

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ብቻ ነው ወይ ኣሁን እያዋጋ ያለው?



Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከሰሜን ዕዝ ጥቃት በኃላ የሞቱት የመከላከያ ወታደሮች ቁጥር፤ በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ከሞቱት ከበለጠ፤ ምንድን ነው ያተረፍከው? ተጨማሪ ሰራዊት ለማስጨረስ ነው ጦርነቱ የተካ

Post by Abere » 19 Aug 2021, 15:03

OMG, the most rotten logical explanation ever heard.በውል ከሄደችው በቅሎዬ ፣ ያለውል የተበላችው ቆሎየ ትቆጨኛለች። We will die in millions to deliver justice to the ENDF North Command victims and victims of ethnic Amhara at Mai-Kadra, North Gondar.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ከሰሜን ዕዝ ጥቃት በኃላ የሞቱት የመከላከያ ወታደሮች ቁጥር፤ በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ከሞቱት ከበለጠ፤ ምንድን ነው ያተረፍከው? ተጨማሪ ሰራዊት ለማስጨረስ ነው ጦርነቱ የተካ

Post by Educator » 19 Aug 2021, 15:48

It is really stupid to talk about who started the war but one thing is clear. Had PM Mamo Killo listened to Senetor Coon's advise which was delivered to him over the phone two weeks prior to November 4, not to start a war against Tigray. We wouldn't be in this situation that consumed tens of thousands of our citizens and all of the meager resources we had.

Mamo Killo insisted he would finish the war in two weeks and he told Coon he would go ahead no matter. Well, if he had a brain he would say "I wish I listened ".


Post Reply