Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The spokesperson for the U.N. Secretary-General says Humanitarian access into Tigray region remains restricted

Post by Abere » 19 Aug 2021, 14:30

የደላው ሰው አጥሚት ያኝካል፤በጥይት ሰው እንደ ቅጠል እየረገፈ ስንዴ ና ቦንብ ካላራገፍኩ እያለ ያለቅሳል። ስንዴ መቸ አለቀ፣ ወያኔ ተምቤን በርሃ ጭኖ ዋሻ ደብቆት ነው እንጅ። ግን ይኸን ማነው የሚከሰው። ስንዴ ሳይሆን ችግር እና ግጭት ነው የሚረዳው።

Post Reply