Breaking News: Ethiopian National Defense Force has freed four Woredas of the North Wello zone from TPLF
Posted: 19 Aug 2021, 08:42
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሰርጎ በገባበት የጋሸና አካባቢ ሽንፈት ተከናንቦ መደምሰሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን አረጋግጠዋል፡፡ የሀገር መከላከያ የደቡብ ዕዝና ሌሎች የፀጥታ አካላት ባደረጉት ፈጣን ኦፕሬሽን ድል መገኘቱ ተረጋግጧል፡፡ ከአራት የሰሜን ወሎ ወረዳዎች የሽብር ቡድኑ ተጠራርጎ ወጥቷል ነው ያሉት ረዳት ኮሚሽነሩ፡፡