Page 1 of 1

በአደንዛዥ አስክሮ የማዋጋት ግዙፍ ድድብና

Posted: 18 Aug 2021, 17:35
by Horus
እኔ ሆረስ ቃል መፍለጥ አልወድም።

ለእድሜ ደርሰው በሙያና እምነት ድፍረት ያላካበቱ ህጻናትን በዶፕ ማሳበድ ሁለት ነገር ያመጣል፤

አንድ፣ ልጆቹ አለምግብ እንዲጓዙ፣ እንዲዋጉ ይረዳል።

ሁለት፣ ልጆች ሞት መኖሩን እንዲረሱ አድርጎ ጥይት የብይ ጠጠር ነው ብሎ ያሳምናል ።

ይህ ሁሉ ሲሆን የሰለጠነው ዋናው የባንዳ ተዋጊ ከልጆቹ ጀርባ ነው ። የባንዳው ስሌት ልጆቹ በትክክል ተኩሰው ጠላት ይገድላሉ የሚል አይደለም ። ልጆቹ ቢሞቱም የጠላት ጥይት ያስጨርሳሉ፣ ያኔ እኛ በቀላሉ ጠላት እናሸንፋለን የሚል ስሌት ነበር

ማለትም ጠላትን ጥይት በማስጨረስ ላይ የተቀመረ ታክቲክ

የሆነው ግን ምንድን ነው?

የሰከሩት ልጆች እንደ ቅጠል ሲረግፉ ከኋላ የተሰለፈው የባንዳ መስመር አሁን ስራው ልጆቹ ባስጨረሱት ጥይት መግባት ሳይሆን የተረፈረፈውን እሬሳ መልቀም ሆነ። ይህ መቼም አስገራሚ ታክቲክ ነው።

በሰው ተፈጥሮ አንድ የፊት መስመር ሲረፈረፍ ቀጥሎ ያለው ገብቶ ለመረፍረፍ አይፈልግም ! የሆነም ያ ነው ። ዋናው ተዋጊ እሬሳ ሰብሳቢ ሆነ ።

ሌላው ደሞ የዶፕ ስካር ከበረደ በኋላ ሰካራሙ ተዋጊ እጅግ ድካምና እንቅልፍ ስለሚጫነው ቀጣይ ዉጊያ ሊያደርግ አይችልም !! ስለዚህ መዋጋት፣ መተኛት ተራ በተራ !!

በዚህ ሳቢያ ባንዳው ብዙ ቦታዎች እዚም እዛም ዉጊያ ረብሻ ፣ግርግር፣ ዝርፊያ እንጂ እስትራተጂ ያለው ጦርነት እያደረገ አይደለም ። በቂ ህጻናት ሲረፈረፉ ነገሩ ሁሉ ይቆማል !

Re: በአደንዛዥ አስክሮ የማዋጋት ግዙፍ ድድብና

Posted: 18 Aug 2021, 17:42
by Abere
ትግሬ በሙሉ አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ነዎይ አብዷል ጨርቁን ቀዳዷል ማለት ያስችላል። በታሪክ በዓለም የመጨረሻ አስቀያሚ ቅርስ ጥሎ የሚያልፍን ትውልድ ለማስቆም የሚችል አንድ ጤነኛ ሰው መጥፋቱ ወይ ታሪክ ዋሽቷል ወይ ዘር ተበላሽቷል። የትግሬ ችግር ወያኔ፤ አብደው የሚያፍቁት በኢትዮዽያ ላይ። ሕመሙን የማያውቅ እብድ የትግሬ ትውልድ ነው የገጠመን።