Page 1 of 1

በጥልቆ ወይም በመጥረብያ ምሣር ጦር ሜዳ ሂዶ ክላሽ እና ስናይፐር እየታጠቁ ናቸው ነው የሰሜን ወሎ ጀግኖች።

Posted: 18 Aug 2021, 17:24
by Abere
በጥልቆ ወይም በመጥረብያ ምሣር ጦር ሜዳ ሂዶ ክላሽ እና ስናይፐር እየታጠቁ ናቸው ነው የሰሜን ወሎ ጀግኖች።ግን ለምንድን ነው የትግራይ ወጣቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ምንም በመይጠቅም ጉዳይ የሚያልቁት?የበሰበሱ ሽማግሌ ወያኔዎችን ለመጠበቅ ሲባል? ዕብደት ነው::