Page 1 of 1
የውጭው አለም አብይን ስለማያምነው፣ እኛ ዲፕሎማቶች ስራችንን መስራት አልቻልንም
Posted: 18 Aug 2021, 17:04
by eden
Re: የውጭው አለም አብይን ስለማያምነው፣ እኛ ዲፕሎማቶች ስራችንን መስራት አልቻልንም
Posted: 18 Aug 2021, 19:56
by eden
Re: የውጭው አለም አብይን ስለማያምነው፣ እኛ ዲፕሎማቶች ስራችንን መስራት አልቻልንም
Posted: 18 Aug 2021, 20:07
by Sam Ebalalehu
Eden, are you suggesting they miss Meles. By the way almost all diplomats should be called back. The next government should restructure the Ethiopian foreign ministry. Most foreign embassies should be run by professional diplomats, not by political cadres.
Re: የውጭው አለም አብይን ስለማያምነው፣ እኛ ዲፕሎማቶች ስራችንን መስራት አልቻልንም
Posted: 18 Aug 2021, 20:35
by eden
Sam Ebalalehu wrote: ↑18 Aug 2021, 20:07
professional diplomats, not by political cadres.
Sam - are you high or something? This is a seasoned diplomat talking. Focus on what he is saying. I know you hate anyone criticizing your boy Abiy but now you getting ridiculous
Re: የውጭው አለም አብይን ስለማያምነው፣ እኛ ዲፕሎማቶች ስራችንን መስራት አልቻልንም
Posted: 18 Aug 2021, 21:16
by EPRDF
I was numero uno supporter of Abiy Ahmed not long ago. Time passing by I have begun to notice that the guy is just a childish, talkative, plagiarist, he is someone obsessed with building his own image and name. In general, he is incompetent for the chair he is sitting at.
He has been taking the country down the drain, and yet many gullible supporters of his are rallying behind him because of his song ethiopiayaye.
Right here, people like ato Sam are listening to the whole story unfold directly from the horse's mouth, and they still have a hard time swallowing the truth. Sad Indeed!
Re: የውጭው አለም አብይን ስለማያምነው፣ እኛ ዲፕሎማቶች ስራችንን መስራት አልቻልንም
Posted: 19 Aug 2021, 09:57
by Lakeshore
ያ አኮ ነው ዲፕሎማሲ ማለት ከጦረነት በተለየ ከጠላት ጋር ኣብሮ ለጋራ ጥቅም መስራት። ለዛ ደግሞ በጣም የበሰለ የጂኦ ፖሊቲካ እውቀት የተለያዩ ሃገሮችን ባህል ፈላጎት ኢኮኖሚ ወታደራው ኣቅምን ማወቅ ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ የዘር ትዋጾ ሳይሆን ትክክለኛ የተማረ ሰው አንጂ ከሲቪል ኮላገ የመደር ፖሊትካ ባልም መድረክ መሳቂያ መሳለቂያ ነው ይሚይደርጋጩ አንጂ ምንም ጥቅም የለውም።
ሓሳቡ በራሱ በጣም የሚያስቅ ይደደቦቹ ይትግሬውች ኣስተሳሰብ ነው። በፓሪቲ አና በዘረ ይተመደበ ኣምባሳደር ሁሉን ነገር ቅቤ በመቀባት አና የሃገር ልብስ በመሸልም ፈረንጆን በዲፕሎማሲ ማሸነፍ ይማይቻል ነገር መሆኑን ከ ጁንታው ማየት ይቻላል። የዘረፉትን ሰላሳ ቢሊዮን ግማሹን ነው ነጮቹ የወሰዱት ኣርቦችንም ብታዮ አንደዛው ነው ገንዘብ ውይም አንድሮውቹ ዪትዮጵያ ዲፕሎማት ብቃት ነው ይሚያስፈልገው። ኣቃተን ይሚሉትን አዛው ኤምባሲ ውስጥ ዘበኛ ኣድርጎ መቅጠረና ብቃት ያላቸውን ሰውች መላክ ውይም ኣብይ አንዳደረገው መዝጋት ነው የሚያዋጣው ዲያስፖራአ ትንሽ ቢደራጅ አና ለነዚህ ደደቦች ዲፕሎማቶች ከሚደረጌው ትንሽ ደጋፍ ቢያገኝ በጣም የተሳክ ውጤት ያመጣል።