በአካባቢው የሚገኙ ቁሳቁስን በመጠቀም ዲሽቃ መሳሪያ የሰራው ፉኖ
Posted: 18 Aug 2021, 12:21
አብይ ይሄንን ሰምቶ ቢሆን ኖሮ ወደ ቱርክ አይሄድም ነበር
Please wait, video is loading...
ከወዳደቁ ዕቃዎች ገጣጥሞ ዲሽቃ የሰራ ወጣት ብሎ የኣማራ ተለበጅን ቦሮግራም እያስተላለፈ
«እስኪ ኣንዴ ቶክስ?» ይለዋል ኣንዱ
«ኣይተኩስም እኮ። #ዲሽቃ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ያህል ነው።»በዱላ ከምንሰለጥን ብዬ ነው።