Please wait, video is loading...
በአካባቢው የሚገኙ ቁሳቁስን በመጠቀም ዲሽቃ መሳሪያ የሰራው ፉኖ
አብይ ይሄንን ሰምቶ ቢሆን ኖሮ ወደ ቱርክ አይሄድም ነበር
Re: በአካባቢው የሚገኙ ቁሳቁስን በመጠቀም ዲሽቃ መሳሪያ የሰራው ፉኖ
ከወዳደቁ ዕቃዎች ገጣጥሞ ዲሽቃ የሰራ ወጣት ብሎ የኣማራ ተለበጅን ቦሮግራም እያስተላለፈ
«እስኪ ኣንዴ ቶክስ?» ይለዋል ኣንዱ
«ኣይተኩስም እኮ። #ዲሽቃ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ያህል ነው።»በዱላ ከምንሰለጥን ብዬ ነው።