Page 1 of 1

ወልቃይት ዛሬ

Posted: 18 Aug 2021, 10:52
by Thomas H

Re: ወልቃይት ዛሬ

Posted: 18 Aug 2021, 11:08
by Thomas H
ይህን ያዉቁ ኖሯል ? የትግራይ መከላከያ ደብረ ታቦርን የያዘበት ቀን የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የልደት ቀን መሆኑን?
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር ነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ/ም በቤገምድር ደብረ ታቦር ተወለዱ ::