Page 1 of 1

ዛዲግ አብርሃ ሲናገር የሚጨምረውን የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ቢተው ይመረጣል፤ ብዙ ሰው ግራ የሚገባው ይመስለኛል።

Posted: 17 Aug 2021, 15:03
by Dawi
ዛዲግ አብርሃ ሲናገር የሚጨምረውን የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ቢተው ይመረጣል፤ ብዙ ሰው ግራ የሚገባው ይመስለኛል።

ሌሎቹም እሱን እየሰሙ ተገደው እንግሊዘኛ የሚጨምሩ ይመስለኛል፤ :~) ዋናው የብልፅግና "ቲዮሬትሻን" ካደረገው .....

ለመሆኑ "rent" ምንድነው? የቀበሌ ቤት ኪራይ? ወይስ "ልማታዊ መንግሥት" ምናምን? :P

ተስፋዬ ቤልጂጌ በጣም የተሻለ ነው፤ ይመቸው!

Re: ዛዲግ አብርሃ ሲናገር የሚጨምረውን የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ቢተው ይመረጣል፤ ብዙ ሰው ግራ የሚገባው ይመስለኛል።

Posted: 17 Aug 2021, 15:15
by Abe Abraham
If you add to that the Amharas are good in coining words then using English words unnecessarily becomes more embarrassing. I like words like መርሃ-ግብር ፡ ንቃተ-ህሊና ፡ ትዕይንተ-ህዝብ ....

Re: ዛዲግ አብርሃ ሲናገር የሚጨምረውን የእንግሊዘኛ ቃላቶችን ቢተው ይመረጣል፤ ብዙ ሰው ግራ የሚገባው ይመስለኛል።

Posted: 17 Aug 2021, 15:29
by Dawi
Abe Abraham wrote:
17 Aug 2021, 15:15
If you add to that the Amharas are good in coining words then using English words unnecessarily becomes more embarrassing. I like words like መርሃ-ግብር ፡ ንቃተ-ህሊና ፡ ትዕይንተ-ህዝብ ....

Abe,

ለዛዲግ ደግሞ እኮ አፍ መፍቻ ቋንቋው ነው፤ አንተ ያልካቸውን ለመረዳት መዝገበ ቃላት ሊያስፈልገኝ ነው፣ ወይም አምቼውን Fed_Up እጠይቀዋለሁ፣ :P ለሱ ቀላል ነው።