ሰበር ዜና : ሱዳን ከጎንደር በወሰደችው መሬት ላይ ያሠራቸው በአፍሪካ ትልቁ ድልድይ ዛሬ አስመረቀች
Posted: 17 Aug 2021, 09:18
ሱዳኖች እንኳን ደስ አላችሁ! ቤንሻንጉል እና ባሕር ዳርን ወስዳችሁ ዘመናዊ ከተሞች እንደምታደርጓችው እርግጠኛ ነኝ:::
QUOTE OF THE DAY
« በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ያለቀለት ጉዳይ የለም »! የድንበሩ ጉዳይ አለም ያቀዋል። ሊያከራክርም አይችልም። እኛ የያዝነው አለም የሚያቀውን የድንበራችንን ክልል ነው። አሁንም የቀረ መሬት አለን እሱንም እንወስዳለን።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዱቅ

QUOTE OF THE DAY
« በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ያለቀለት ጉዳይ የለም »! የድንበሩ ጉዳይ አለም ያቀዋል። ሊያከራክርም አይችልም። እኛ የያዝነው አለም የሚያቀውን የድንበራችንን ክልል ነው። አሁንም የቀረ መሬት አለን እሱንም እንወስዳለን።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዱቅ