Page 1 of 1

ሰበር ዜና ፡ የጎንደር ሕዝብ ለታማኝ በየነ ጥሪ አደረገ

Posted: 16 Aug 2021, 23:15
by Thomas H
ጎንደሬዎች ድረስልን እያሉት ነው ! ጥያቄው ግን ታማኝ ይዘምታል ነው ወይ ?


Re: ሰበር ዜና ፡ የጎንደር ሕዝብ ለታማኝ በየነ ጥሪ አደረገ

Posted: 17 Aug 2021, 04:30
by Meleket
“ቢትወደድ” ታማኝማ ከዘመተኮ ቆየ፣ እሱና ጓደኞቹ ፊተውራሪ ሆነው ዘምተውም አይደል፡ ከኣመታት ኢትዮጵያን የመቦጥቦጥና የመበዝበዝ እኩይ ‘ዙፋኗ” ወያኔን ገርስሰውና ፈንቅለው በክልሏ እንድትሸጎጥ ያደረጓት ወዳጄ!

ፊተውራሪው ታማኝ ባሁኑ ወቅት ዘማች ሳይሆን ኣዝማች ነው፡ ቀኝኣዝማችም ግራዝማችም ነው ፊተውራሪውና ቢትወደዱ ወዲ በየነ፡ ታማኙ ታማኝ።
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
Thomas H wrote:
16 Aug 2021, 23:15
. . . ጥያቄው ግን ታማኝ ይዘምታል ነው ወይ ?