Page 1 of 1

በTDF ስር ያሉ በኣማራና በኣፋር ክልሎች ያሉ ኣካባቢዎች ከዞን በታች ያሉ ኣስተዳደሮች ስራዎቻቸውን መቀጠል አለባቸው" የትግራይ ማእከላዊ ኮማንድ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ

Posted: 16 Aug 2021, 15:43
by sarcasm
የትግራይ መንግስትም ሆነ ሰራዊት በኣማራ በኣፋርና በሌሎችም ክልሎችና ኣካባቢዎች በሚያደርጏቸው እንቅስቃሴዎች ከዞን በታች ያሉ ኣስተዳደሮች ስራዎቻቸውን መቀጠል እንዳለባቸው ያምናሉ:: በወንጀል ድርጊት ላይ በቀጥታ ከተሳተፋት ውጪ ሌላው ሁሉ በስራው እንዲቀጥል የየኣካባቢው ህዝብ የሚያቀርበው ጥያቄ ነው:: ስለዚህ ሁሉም ኣካባቢዎች ይህንን ልብ ሊሉ ይገባል:: ደጋግመን እንዳልነው ጠባችን ከህዝብ ጋር ሳይሆን ከሽፍቶች ጋር ነው::

ትግራይ ትስዕር!
Please wait, video is loading...