Page 1 of 1
መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደንቃል
Posted: 16 Aug 2021, 09:56
by Abere
መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች የሚደንቅ ነው። ዝርዝሩን ጠብቁ።
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 16 Aug 2021, 11:09
by Weyane.is.dead
Weyane fat rats have started running from mekele. There's chaos in Tigray. Unlike the afghani who at least tried to stowaway on a plane, tplf rodents will be pulverised by a drone.
Abere wrote: ↑16 Aug 2021, 09:56
መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች የሚደንቅ ነው። ዝርዝሩን ጠብቁ።
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 16 Aug 2021, 11:16
by Abere
I was expecting hail would be storming መቀሌ, but the reality is emerging different. TPLF knew it could not defend the city, particularly in a time when the residents are showing growing anger, frustration and opposition against TPLF. መቀሌ is falling fast more than our imagination.
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 16 Aug 2021, 11:30
by Lakeshore
የሚቀጥለው ነገር ምሆን ያለበት ትግራይን አንዴት ነው ይምናስተዳደረው የሚለው ነው። ባለፈው አንዳየነው ትግራይን ለትግሬውች ኣምኖ መተው ኣንደኛ ይትግሬ ህጻናትን ማስጨፍጨፍ ነው። ሁልተኛው ደግሞ ከንዴም ሁለት ጊዜ ትግሬን አንዲያስተዳደሩ ትግሬውችን በጊዚያዊ ኣስተዳዳሪነት ሾመን አዳየነው ክልሉን ለማስተዳደር ይሚችል ኣንድም ትግሬ ያልበቀለበት በውሸት የተገዛ ዲግሬና ዲፕሎማ የተሸከሙ የመማር አድሉ አንዋን አያላቸው ለመማር ከመሞከር ይልቅ ትምህርትበቶችን በርሳቸው ደረጃ ወደታች ያወርዱ እና የተምህርት ማስረጃቸውን በማጭበርበር ያገኙ መሆናቸው በተግባር ታይትዋል።
ይትግሬ ህዝብም ላለፉት ሰላሳ አና ኣባ ኣመት ሲሰበካቸው በነበረው ይተሳሳተ ይጁንታው ዶክትሪን አንዲሁም ከምስራት ይልቅ መለምንን ከምስራት ይልቅ ስርቆትን አንደ ምያ ኣድረገው ይኖሩ ስለሆኑ በጣም ጥልቅ የሆነ ብያንስ ካምስት አስከ ኣስር ኣመት ተሃድሶ( ካልቸራል ሪቮሉሽን) የሚያስፈልገው ህብረተስብ አንድ ሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያሳያል።
በትግራይ ላይ ትግራይን ነጻ ለማውጣት ደሙን ያፈሰሰው ትግሬ ብቻ ኣይደለም ሁሉም ኢትይጵያዊ በተለይ ኣምራው ደሙን ኣፍስ ስዋል አንዱህም ጁንታው በኣማራው ላይ ከፍተኛ የህልወና ፈተና ጋርጦበት ነበር። ስለዚህ ከንግዲህ በሁዋላ የትግራይ ጉዳይ ለትግሬ ብቻ የሚተው ጉዳይ ኣይደለም።
አንዲሁም ከላይ በተገለጸው ምክኛት ይትግራይ ህዝብ ከፍተኛ የስነልቦና አና የኣእምሮ ቀውስ ወስጥ የግባ ስለሆነ አና ወጣቱም በብዛት በኣጥፊ ምንገድ ለረጅም ኣመታት የተጥመደ ስለነበረ መንግስት የትግራይን ህዝብ ይስነልቦና ከውያኔ ኣስተሳሰብ የሚያወጣ የባህል አና የስነልቦና ተሃድሶ ኣካሂዶ ህዝቡ ሰላማዊ አና ኣብሮ ለመኖር የሚያስችለው ደረጃ አኪደርስ ድረስ። ኣጎርባች ከሆኑት ከኣማራ ካፋር ክልል አና ከማከላዊ መንግስት የተውከሉ ጊዚያዊ ይትግራይ ኣስተዳደር ኣቋቁሞ የተሃድሶ ፕሮግራሙን ማካሐድ ኣለበት።
የፈደራል ኣስተዳደር ይሚለውን ህገምንግስቱን ይጣሱት አራሳቸው ትሬዎች ስለሆኑ ትሬን ትግሬ ብቻ ያስተዳደረው የሚለውን ብሃይል ወደ ጥረነት በምሄድ ስላተቀበሉት ኣሁን ያለው ከጦረነት ብሁዋላ ይሚደረግ የማረጋጋት አና የውያኔን ተጸኖ ( ትራውማ)ከህዝቡ ውስጥ ልማውጣትና አርሱ በነጻ የሚፈልገውን መምረጥ አስኪችል ድረስ መድረግ ያለብት
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 16 Aug 2021, 11:48
by Abere
Once መቀሌ over taken, it should never be administered by Tigray-PP. Until the way forward for durable governorship is established, the city as well as other Districts should be run a military leadership. It is obvious, TPLF is guerilla rebel and it will continue so. Thus, civil admiration is useless as it could either be hijacked by sympathizers or are subject to intimidations of assassination. I think a lesson is already taken. የአሁኑ የጆባይደን አፍጋኒስታን ጥሎ መውጣት እና የብልፅግና ሰራዊት ባለፈው መቀሌን ጥሎ መውጣት ተመሳሳይ ይመስሉኛል። ከያዝክ ይዘሃል ይዘሃል ነው ተጨማሪ ኪሳራ መክፈል ስለማያስፈልግ።
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 16 Aug 2021, 15:59
by Abere
ከሳምንታት በኋላ የአዲሱ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ውጤት ተከትሎ አዲስ ምክር ቤት አባላት ሥልጣን ይሰየማሉ። ሆኖም ግን የትግራይ ክፍለሀገር ከወያኔ ውድቀት በኋላ በዚህ ምክር ቤት ሳይወከል በጊዘያዊ ወታደርዊ ዕዝ ሥር ይተዳደራል። ሆኖም ግን ወያኔን የሚቃውሙ በትግራይ የፓለቲካ ፓርቲዎች ያለ ወንበር ሃሳባቸውን ማቅረብ እና ከድምፅ ዐልባ ታዛቢነት ከፍ ባለሁኔታ ሊወከሉ ይችላሉ። በሂደት ግን የወያኔዎች ኢ-ህገመንግስት እና የጎሳ ፌደረሼን ያስከተለውን አገራዊ ቀውስ በዘለቄታ ለምፋታት ከሚደረገው ለውጥ በኋላ ይህ ችግር በቋሚነት ዕልባት ያገኛል። ወያኔ የወደቀ ሥርዓት ስለሆነ ከወድሁ እና መቀሌን ከመቆጣጠር በፊት ፍኖተ-ካርታ ያስፈልጋል።
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 17 Aug 2021, 12:58
by Abere
I guess we are waiting for an exhilarating surprise in the next few days - the fall of መቀሌ for the second time in the hands of ENDF and Amhara Fano forces. Behind the scene without any Facebook or online noise of victory, ENDF & Fano are in a spiking distance to the city of መቀሌ. All the routes toward Tigray province are cut off the TPLF rag tag looters are well into the target for their ultimate death.
Re: መቀሌ ከመከላከያ እጅ ገቢ ልትሆን ነው። በርካታ የትግራይ ከተሞች ከወያኔ ተነጥቀዋል።የትግራይ ህዝብ ክጥሞና ጊዜ የተማረ ይመስላል። ለመከላከያ የሚያሳየው ድጋፍ በተያዙት ከትሞች ይደ
Posted: 17 Aug 2021, 16:30
by Abere
The count down on the መብረቃዊ ጥቃት is expected to launch soon, once the mission of the tour is accomplished. A synchronized takeover of ሽሬ and መቀሌ will signal the much awaited surprise. This time it is more likely, the satellite footages of the ተምቤን cave maze would be also captured - given the more advanced features equipped drones. Soon to see TPLF sliding into its dead-end destination or የሞት ቅርቃር.