Page 1 of 1
ሰበር ዜና : የኢዜማ ወታደራዊ ክንፍ ልኡካን ቡድን የአማራ ክልል ለጦርነት አይመችም ብሎ ለሊቀመንበሩ ብርሃኑ ነጋ ሪፖርት አደረገ
Posted: 15 Aug 2021, 19:57
by Thomas H
ጦርነት ዘምተው ወያኔን ከመዋጋታቸው በፊት መሟላት ያላባቸው ብዙ ነገሮች ስላልተሟሉ ብርሃኑ ነጋ ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ እና ነዓምን ዘለቀ ወደ ጦር ሜዳ ላለመዝመት ወስነዋል:: ከሁሉም በላይ አሳሳቢ የሆነባቸው ደግሞ የቀዝቃዛ ቢራ እጥረት መታየቱ ነው:: ይሄ ደግም በኢዜማ ወታደራዊ ክንፍ ተቀባይነት የለውም::
አንዳርጋቸው ፅጌ እና ነዓምን ዘለቀ በአማራ ክልል ያደረጉትን ጥናት ጨርሰው ወደ ፊንፊኔ ከመመለሳቸው በፊት ጣና ሐይቅ ላይ የተነሱት ፎቶ

Re: ሰበር ዜና : የኢዜማ ወታደራዊ ክንፍ ልኡካን ቡድን የአማራ ክልል ለጦርነት አይመችም ብሎ ለሊቀመንበሩ ብርሃኑ ነጋ ሪፖርት አደረገ
Posted: 15 Aug 2021, 20:05
by euroland
Yeah, another breaking news.....there are Agame cut off heads on the ground than there are Ambetta in Tigray.
Congrats Wedi Hagos Junta, your suicidal mission is going very well.
Re: ሰበር ዜና : የኢዜማ ወታደራዊ ክንፍ ልኡካን ቡድን የአማራ ክልል ለጦርነት አይመችም ብሎ ለሊቀመንበሩ ብርሃኑ ነጋ ሪፖርት አደረገ
Posted: 15 Aug 2021, 20:08
by ethiopian
please don't post picture like that even if it TPLF's thugs, we don't lower our value to their level. Ethiopiawinet is humble and brave ! We are definitely better than this