Page 1 of 1

ዶ/ር አብይ እንኳንም ተወለድክ ዶ/ር አብይ እንኳንም ተወለድክ..............................................................................

Posted: 15 Aug 2021, 16:44
by Y3n3g3s3w
ዶ/ር አብይ እንኳንም ተወለድክ
ጊዜዉ ነሃሴ 17 1844 እንደ አዉሮፓውያን አቆጣጠር ነበር የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አሁን የያዘችዉን ቅርፅ እንድትይዝ ያረገ ወይም መስራች እየተባለ የሚጠራዉ ንጉስ ምኒልክ ተወለደ :: በመጨረሻም ታህሳስ 12 1913; አሁንም በአዉሮፓውያን አቆጣጠር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ :: እንሆ ሀገሪቱ ምኒልክን የመሰለ ብልህ መሪ ለማፍራት ከ፻ አመት በላይ ፈጅቶባታል / መጠበቅ ነበረባት: በመጨረሻም በዛሬዋ እለት ዘሩ ከኦሮሞ የሚመዘዘዉ ብልሁ መሪ ዶ/ር አብዪ አህመድ አሊ ተወለደ እንኳንም ተወለድክ !
ያንተ መንግስት ካንሰር ወያኔን የዶጋመድ አድርጎ ኢትዮጵያን ከካንሰር ወያኔ ነጻ ሃገር አድርጎ እንደሚያልፍ እርግጠኛ ነኝ!