The American Fiasco in Afganistan! Is There a Lesson for Blinken's Misadventure in Ethiopia?
Posted: 15 Aug 2021, 13:33
አሜሪካ የኢትዮጵያ ሰራዊት አገር እንዳይጠብቅ ሊያስጎነብሱን እያሴሩ አፍጋኒስታን 300 መቶ ሺ ጦር ለ20 አመት ገንብተን አገር መጠበቅ ስለማይችል ለቀን ወጣን አለ ብሊንከን !!! አለምክኛት አለነበረም ኢትዮጵያን አትንኩ ያልነው !!