Page 1 of 1

ደብረጽዮን ለዐብይ አህመድ የመልካም ልደት ደስታ መግለጫ ይሆኑ ዘንድ የትግራይ ታዳጊ መስዋዕት ጠቦትዎች ልኳል። ውሎ-ራያ ኮረም እና ማይጨው ዐብይ ሺ ዓመት ይኑር ሁኗል ዘፈኑ::

Posted: 15 Aug 2021, 12:17
by Abere
ደብረጽዮን ለዐብይ አህመድ የመልካም ልደት ደስታ መግለጫ ይሆኑ ዘንድ የትግራይ ታዳጊ መስዋዕት ጠቦትዎች ልኳል። ውሎ-ራያ ኮረም እና ማይጨው ዐብይ ሺ ዓመት ይኑር ሁኗል ዘፈኑ:: እኛም እግዜር ከኦሮሙማ እርኩስ መንፈስ ጨርሶ ይፈውስህ የደብረፅዮንን የልደት ስጦታ ጠቦቶችን አትቆጥብ። ጠቦቶቹ ሲያልቁ ሙክት ትስባለህና። ለቅዱስ ዩሀንስ ዘመን መለወጫ ክትግራይ ሙክት እንድትጥል ተጠይቀሀል። :lol: