Page 1 of 1

የአረንጓዴ ጉራጌ ንቅናቄ 9ኛ አመት ዙር

Posted: 15 Aug 2021, 11:22
by Horus
ሕዝቦቼ በራዕይ ዕጦት ይሞታሉ ይላል ታላቁ መጽሃፍ! አንድ ራዕይ ያለው ሕዝብ ደሞ፣ ለዚያ ራዕዩ ጠጥሮ የሚተጋ ሕዝብ ደሞ አሸናፊ ነው!! ዛሬ ኢትዮጵያም አንድ ራ ዕይ ፣ አንድ አላማ መያዝ ጀምራለች፤ የግዜ ጉዳይ እንጂ ማንም አያስቆማትም :idea: :!: :idea: :!: