Page 1 of 1
ባሕር ዳር ዛሬ
Posted: 15 Aug 2021, 10:50
by Thomas H
ባሕር ዳር ጀግኖቹን የትግራይ መከላከያ ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳ እይጠበቀች ነው

Re: ባሕር ዳር ዛሬ
Posted: 15 Aug 2021, 11:30
by Thomas H
ከባሕርዳር 25 ኪ.ሜ. ርቀት ምሳቸውን በልተው ሳይጨርሱ በተቀመጡበት የተማረኩት የአማራ ልዩ ሃይሎች
ሰንጋ በሬ በልተው ተሸነፉ አሁን ደግሞ እስኪ በሽሮ እንሞክረው አሉ ጭራሽ በልተው ሳይጨርሱ መማረክ ጀመሩ:: ምን ይሻላል ? ምን ቢደረግ ነው ጥሩ ?

Re: ባሕር ዳር ዛሬ
Posted: 15 Aug 2021, 12:47
by Thomas H
በአሁኑ ሠዓት የትግራይ መከላከያ ይሄንን እየዘፈኑ ወደ ባሕር ዳር እየገሠገሡ ነው :
"ጤና ይስጥልኝ እንደምን ናችሁ ከትግራይ መጣን ልናያችሁ "