Page 1 of 1

ኧረ ኡኡኡኡ ㋡㋛ ጎንደሬዋች በሳቅ ሊገድሉኝ ነው::

Posted: 14 Aug 2021, 16:20
by almaze
This is probably the funniest thing I’ve ever read :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


በአማራ ምድር ወደ ሗላ የሚሸሽ እንዳይኖር ቀሳውስቶች ገዝተዋል::

ቀሳውስቱ በነገው እለት ታቦት ይዘው ይወጣሉ::

የሚሸሽ አማራም ጥቁር ውሻ ይውለድ ተብሏል::
Please wait, video is loading...

Re: ኧረ ኡኡኡኡ ㋡㋛ ጎንደሬዋች በሳቅ ሊገድሉኝ ነው::

Posted: 14 Aug 2021, 16:47
by almaze
ደብረታቦር ላይ ብዙ ጥቋቁር ውሻዎች ሲወለዱ ኣምሽተዋል :lol: :lol: :lol:



Re: ኧረ ኡኡኡኡ ㋡㋛ ጎንደሬዋች በሳቅ ሊገድሉኝ ነው::

Posted: 14 Aug 2021, 17:08
by Selam/
Kichamo Komalo - በአዳፍኔ አጭሰው ከሚገድሉህ፣ በሳቅ አንፈራፍረው ቢገሉህ ነፍሳቸው ሰባተኛው ሰማይ ትገባለች ፣ አንተም እንደገለፈጥክ መቀመቅ ትወርዳለህ። KIFFU!
almaze wrote:
14 Aug 2021, 16:20