Page 1 of 1
Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ ...
Posted: 14 Aug 2021, 16:01
by Wedi
Prof. Merara Gudena is mercilessly brutal, My God!! I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ .... "
Re: Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ
Posted: 14 Aug 2021, 17:06
by Dawi
Wedi wrote: ↑14 Aug 2021, 16:01
Prof. Merara Gudena is mercilessly brutal, My God!! I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል
እንጅ .... "
ወዲ
"
እንጅ" የጨመርሺው አንቺ ነሽ፤ እንደ ዐብይ አምሓራ አይደለም ማለቱ ነው! :~)
የለማ ፊት አምሓራም ጉራጌም እንደውም አበሻ ይመስላል።
ዋናው ቁምነገር፣ ዓብይ ለጠመንጃ ተሸካሚ ኦነግ ሁሉ ሥራ ይፍጠር እያለ ነው።
Wedi wrote: ↑14 Aug 2021, 16:01
Re: Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ
Posted: 14 Aug 2021, 17:11
by Wedi
Dawi wrote: ↑14 Aug 2021, 17:06
ወዲ
"
እንጅ" የጨመርሺው አንቺ ነሽ፤ እንደ ዐብይ አምሓራ አይደለም ማለቱ ነው! :~)
የለማ ፊት አምሓራም ጉራጌም እንደውም አበሻ ይመስላል።
ዋናው ቁምነገር፣ ዓብይ ለጠመንጃ ተሸካሚ ሁሉ ሥራ ይፍጠር እያለ ነው።
ፕሮፌሰር መራራ በሙል ለማ ለማ ለማ እያለ ነው ሲነገር የነበረው!! የአብይን ስም አንድም ቦታ አልጠራል፡፡
"ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ ኦርሞ አይደለም!!" ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና!!

Re: Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ
Posted: 14 Aug 2021, 18:07
by Horus
መረራ ጉዲና፣
ከኢኤሶን ጀምሮ ፖልቲካ ምን እንደ ሆነ ሳይገባው እድሜውን ይፈጀ ሰው ። የሚቀጥለው ምርጫ ዴሞክራሲ አያመጣም፣ ኢትዮጵያብ ወደ ዘላቂ ሰላም አይወስዳትም፣ የኢኮኖሚ እድገት አያመጣም ብዬ ፈረንጂቹን ነገርኩዋቸው አለ!!!! ሳይስቁበት አይቀርም ። ምርጫ እንዚያን ሶስት ነገሮች ለማድረግ ሳይሆን ህጋዊ መንግስት ለማቆም የሚደረግ ነገር ነው ። እነዚህ ናቸው የፖለቲካ ፕሮፌሰሮች !