Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ ...
Prof. Merara Gudena is mercilessly brutal, My God!! I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ .... "
Re: Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ
ወዲ
"እንጅ" የጨመርሺው አንቺ ነሽ፤ እንደ ዐብይ አምሓራ አይደለም ማለቱ ነው! :~)
የለማ ፊት አምሓራም ጉራጌም እንደውም አበሻ ይመስላል።
ዋናው ቁምነገር፣ ዓብይ ለጠመንጃ ተሸካሚ ኦነግ ሁሉ ሥራ ይፍጠር እያለ ነው።
Re: Prof. Merara is mercilessly brutal, I can't believe his said this in front of a camera !!! "ለማ መገርሳ ፊቱ ኦሮሞ ይመስላል እንጅ
መረራ ጉዲና፣
ከኢኤሶን ጀምሮ ፖልቲካ ምን እንደ ሆነ ሳይገባው እድሜውን ይፈጀ ሰው ። የሚቀጥለው ምርጫ ዴሞክራሲ አያመጣም፣ ኢትዮጵያብ ወደ ዘላቂ ሰላም አይወስዳትም፣ የኢኮኖሚ እድገት አያመጣም ብዬ ፈረንጂቹን ነገርኩዋቸው አለ!!!! ሳይስቁበት አይቀርም ። ምርጫ እንዚያን ሶስት ነገሮች ለማድረግ ሳይሆን ህጋዊ መንግስት ለማቆም የሚደረግ ነገር ነው ። እነዚህ ናቸው የፖለቲካ ፕሮፌሰሮች !