Page 1 of 1

ወያኔ የደመሰሰው እና የማረከው ከ ኢያ ህዝብ የያዘው ሀገርም ከ ኢያ ምድር በልጧል::

Posted: 14 Aug 2021, 13:34
by Jirta
ወያኔ አአን አልፎት ጅቡቲ :ሶማሌ እና ኬንያ ሳይገባ አይቀርም::እከ አሁን እየገሰገሰ ነው:: ሚገርመው ድግሞ አንድም ወታደር ሳያስማርክ ሳይሞትበት መሆኑ የበለጠ ጅግንነቱን ያሳያል::
ጦርነት እንደ ወሬ ቢቀል ኖሮ መጀምሪያም ከ4 ኪሎ ባልፈረጠጠ ነበር::
የተቀደሰውን የኢያ ምድር በህፃናት ደም ና አስከሬን አጨቀየው::
አንድ ጥይትሳይተኩሱ ከተማን መውረረ እንዴት ሆኖ ጦርነት እንድሆነ ሊገባኝ አልቻልም:: ግር ብለው ገብተው እንደ ቅጠል ይረግፋሉ::