Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

መፈንቅለ መንግስት ሙከራ 2?

Post by sarcasm » 13 Aug 2021, 19:11

መፈንቅለ መንግስት ሙከራ 2 ( የሰኔ 15 ቀጣይ ክፍል )

ከስልጣን ተገፋሁ ሲሉ የነበሩት የጎጃም ኢሊቶች ፣ ጎጃም ላይ አቶ ዘመነ ካሴ እና ማስረሻ ሰጠኝን ከፊት አድርገው የክልል 3 ወታደራዊ መንግስት መስርተናል ብለዋል። የክልሉ መንግስትን እና ወታደራዊ ክፍል እውቅና ነፍገዋል። ህወሓት ጎጃም ልትገባ ደቡብ ጎንደርን እያጋመሰች ነው፣ እነሱ ትግሉን ከማገዝ ይልቅ እዚያው ሁነው ሽለላ፣ የፎቶ ትርዒት እና ለመፈንቅለ መንግስት ተግተው ይሰራሉ።

የጎጃም ብልፅግና፣ አብን እና ወጣት ሙሉ እውቅና እና ድጋፍ አላቸው። ጉባኤ አድርገን አፅድቀናል ብለዋል።

Kedir Endris


Please wait, video is loading...