Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by ethioscience » 13 Aug 2021, 13:14

በዚህ ሰአት የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ላይ አይኑን አንስቶ የማይጠቅም ጭቅጭቅና መከፋፈል ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ የጁንታው ተላላኪ ነው like መራራ ፣ ልደቱ ፣ ዳዊት፣ ታምራት፣ ለማ ፣ Ethio360..ጃዋርና በቀለ.... እንደዚህ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን በተለያየው መንገድ ህዝብ ፊት ማጋለጥ ያስፈልጋል

Last edited by ethioscience on 14 Aug 2021, 04:51, edited 1 time in total.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Educator » 13 Aug 2021, 13:46

Weygud. Unless it is with Abiy then no Ethiopia?

I don't know how this wutaf nekais believe Abiy is Ethiopia? Abiy and his stupid POW military leaders are the reason for this chaos the country is in and you are saying the same stupid leaders shouldn't be stopped from inflicting further suffering.

The first step towards a solution for this war and chaos is to remove Abiy and PP, the whole PP.

Bravo Zemene and Masresha! You can't defend your country by serving under Bacha Debele or infant 7th king command.
ethioscience wrote:
13 Aug 2021, 13:14
በዚህ ሰአት የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ላይ አይኑን አንስቶ የማይጠቅም ጭቅጭቅና መከፋፈል ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ የጁንታው ተላላኪ ነው like መራራ ፣ ልደቱ ፣ ዳዊት፣ ታምራት፣ ለማ ፣ Ethio360... እንደዚህ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን በተለያየው መንገድ ህዝብ ፊት ማጋለጥ ያስፈልጋል

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Abere » 13 Aug 2021, 13:50

Could you do us a favor - posting the video of Masresha & Zemen's call on Organizing Amhara Fano ;and the reason why they are doing this? Because incriminating them indiscriminately is unfair. Such a habit has made us losers. Almost all YouTubers were applauding the ENDF's pull out from Meqelle and even were hi-fiving the retreat of ENDF from Korem Alamata later , as if it were a strategic move. But the reality was different. When concerned individuals voice this failed strategy of ENDF they were brutally criticized. Now, the Amhara in Wollo even in Gondar are becoming victims. In stead of criticizing them let's hear their call and let the people weigh on it. I don't think it clashes with the government, unless the government is setting them up to arrest so that there will not be any Amhara voice.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Za-Ilmaknun » 13 Aug 2021, 14:02

Those who against this idea of organizing APF are saying that Amhara should only be fighting against TPLF when told by the PM. Till then retreat and retreat and then surrender. :lol: :mrgreen: APF is nothing new here. They are trying to have FANO organize in one umbrella and work with the Gov't forces.

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Abere » 13 Aug 2021, 14:23

Thanks for giving me the tips of the iceberg. Suppose what you said it right, this will be moo or a cow's fight. As long as there is a common goal of defeating TPLF, adopting the most efficient and effective strategy is wise. Fano is not salaried ENDF wing, it is a patriotic unit as such should follow its endogenous traditional system of reaching grassroots patriotic members and be impermeable to infidel or infiltrators. ENDF should not alienate them and unwise YouTubers should take their hands off rather be supportive. In stead the ENDF should help them logistically, give them the best armaments'. These are people within the community who capture TPLF with axes and machete. Rural villages and communities don not wait for the ENDF to come and save them, they need their own grassroots Fano Force to rescue their children and women. Look what happened to Lalibela and other places. Who would have ever imagined Lalibela would be left without an army unit. If this happened to Lalibela it could happen in every small village. Basically, ENDF is a highly bureaucratic, huge and rigid military institution and it is good for conventional war but not for village level TPLF thug only Fano Forces can outwit TPLF. My advice is to tone down and support Fanos, let them do in their own way as long as it is complimentary to ENDF.
Za-Ilmaknun wrote:
13 Aug 2021, 14:02
Those who against this idea of organizing APF are saying that Amhara should only be fighting against TPLF when told by the PM. Till then retreat and retreat and then surrender. :lol: :mrgreen: APF is nothing new here. They are trying to have FANO organize in one umbrella and work with the Gov't forces.

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Jirta » 13 Aug 2021, 14:31

ማፈሪያዎች በወርቁ አይተነው የሚታገዘው ጅንታ ከሰኔ 15 ጥፋቱ ሳይማር ዛሬም አማራን ለመክፈል ከህውሃት የተሰጠውን ተልኮ ጀምሯል:: ጁንታው በጋይንት እስገብቶ ሊደራደር የነበረ ዘመነ እና ማስረሻ ዛሬ ብሀገ ሰላም ፍኖተ ሱላም ላይ ሲያናፋ ውሏል:: ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ:: ወንድ ማለት በሰው ደም በተገዛላችሁ ቤት ሆናችሁ ከምታናፉ ወደ ሁመራና ራያ ዝለቁ::
የአማራን ህዝብ ክደህ አማራ ምድር መኖርህ ይገርመኛል::
ከፋፋይየጁንታ ሃሳብ ትታችሁ አርፋችሁ በሰው ደም በተዘረፈ ሀብት ስከሩ::
ወንድም ከሆናችሁ ቤንሻንጉል ቅርብ ነው:: ወንድሞቻችን አድኑ::
ድል ነጣቂ ተኩላዎች እረፉ!!!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Za-Ilmaknun » 13 Aug 2021, 14:42

Jirta wrote:
13 Aug 2021, 14:31
ማፈሪያዎች በወርቁ አይተነው የሚታገዘው ጅንታ ከሰኔ 15 ጥፋቱ ሳይማር ዛሬም አማራን ለመክፈል ከህውሃት የተሰጠውን ተልኮ ጀምሯል:: ጁንታው በጋይንት እስገብቶ ሊደራደር የነበረ ዘመነ እና ማስረሻ ዛሬ ብሀገ ሰላም ፍኖተ ሱላም ላይ ሲያናፋ ውሏል:: ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ:: ወንድ ማለት በሰው ደም በተገዛላችሁ ቤት ሆናችሁ ከምታናፉ ወደ ሁመራና ራያ ዝለቁ::
የአማራን ህዝብ ክደህ አማራ ምድር መኖርህ ይገርመኛል::
ከፋፋይየጁንታ ሃሳብ ትታችሁ አርፋችሁ በሰው ደም በተዘረፈ ሀብት ስከሩ::
ወንድም ከሆናችሁ ቤንሻንጉል ቅርብ ነው:: ወንድሞቻችን አድኑ::
ድል ነጣቂ ተኩላዎች እረፉ!!!
Obo Jirta :mrgreen: ,

How do you expect them to march to any front without organizing themselves? What is the difference to you if they march as organized group as opposed to as individuals? Are you accusing those two guys of working with TPLF? :mrgreen: Or are you afraid that if and after TPLF is defeated there could emerge a different political order? Think the unthinkable. Do not listen only the voice of retreat and surrender!

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Abere » 13 Aug 2021, 14:46

Jirta,

You are not giving us clear factual evidence. This is called allegation. In my opinion no Amhara, in any form or shape, will work with TPLF. Amhara has enough of TPLF. The problem has been Amhara have high morale to go and fight, but are hobbled( tied) by the government - logistically and organizationally. One of the reasons is, because Amhara region was discouraged, underfunded, politically rebuked not to recruit and train Amhara special forces - a force which could be helpful in rainy season like this. I would rather think those opposing Amhara Fano Organizations are rather insider friends of TPLF.

Suppose there is a financial market crisis, you don't hold all your stocks. You should diversify your portfolio otherwise you asset will be wiped out. Thus, Amhara does not deserve it. The war tactic and strategy has to be diversified and at the same time should tie into one objective. Don't imagine these people have low level of intelligence or less of being Ethiopian. They are real people watching the reality on ground not in the diaspora behind compute screen.

Jirta wrote:
13 Aug 2021, 14:31
ማፈሪያዎች በወርቁ አይተነው የሚታገዘው ጅንታ ከሰኔ 15 ጥፋቱ ሳይማር ዛሬም አማራን ለመክፈል ከህውሃት የተሰጠውን ተልኮ ጀምሯል:: ጁንታው በጋይንት እስገብቶ ሊደራደር የነበረ ዘመነ እና ማስረሻ ዛሬ ብሀገ ሰላም ፍኖተ ሱላም ላይ ሲያናፋ ውሏል:: ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ:: ወንድ ማለት በሰው ደም በተገዛላችሁ ቤት ሆናችሁ ከምታናፉ ወደ ሁመራና ራያ ዝለቁ::
የአማራን ህዝብ ክደህ አማራ ምድር መኖርህ ይገርመኛል::
ከፋፋይየጁንታ ሃሳብ ትታችሁ አርፋችሁ በሰው ደም በተዘረፈ ሀብት ስከሩ::
ወንድም ከሆናችሁ ቤንሻንጉል ቅርብ ነው:: ወንድሞቻችን አድኑ::
ድል ነጣቂ ተኩላዎች እረፉ!!!

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Jirta » 13 Aug 2021, 15:04

Sir,
Believe it or not, these people are dividing Amhara the second times. I wonder what intelligence they possesss? These are [deleted] who were fkd by TPLF and we're behind the massacre at BD.

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by ethioscience » 14 Aug 2021, 04:46

ከወያኔ ላይ አይን የሚያስነሳ ጉንጭን አልፋ ክርክር ከወያኔ ቀብር በሀላ!!!ሲችሀበጨብላቸው ብዙዎች ተከታይ ያላቸው መስሏቸው ስተዋል ጃዋርና በቀለ ገርባ ምሳሌ ናቸው

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by Maxi » 14 Aug 2021, 07:04

ethioscience wrote:
13 Aug 2021, 13:14
BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

በዚህ ሰአት የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ላይ አይኑን አንስቶ የማይጠቅም ጭቅጭቅና መከፋፈል ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ የጁንታው ተላላኪ ነው like መራራ ፣ ልደቱ ፣ ዳዊት፣ ታምራት፣ ለማ ፣ Ethio360..ጃዋርና በቀለ.... እንደዚህ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን በተለያየው መንገድ ህዝብ ፊት ማጋለጥ ያስፈልጋል

You are shameful cadre. You do not have any moral to call these two Amhara patriots to call them they way you call them.

Wasn't it the responsibility of the federal government and slave ብአዴን to protect Amhara people from being invaded by an enemy?
BIG mouth liars Abiy Ahmed and slave ብአዴን failed Amhara people big time. Now The enemy is marching to Bahir dar without a single fight.
Every Amhara must join these two Amhara patriots, Mashersha and Zemene, to fight back the enemy and destroy.

ethioscience you are one of Abiy Ahmed's slave and cadre. You are one of those Amhara people enemy like that of Abiy Ahmed and slave ብአዴን .

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: BREAKING ማስረሻና ዘመነ የሚባሉ የፖለቲካ ቁማርተኞች የአማራውን ህዝብ ሊያስበሉ የተነሱ አዲሶቹ ልደቱና ታምራት ላይኔ ናቸው

Post by ethioscience » 14 Aug 2021, 07:27

ካድሬነት ሳይሆን ወያኔን የመሰለ ነቀርሳን አስቀምጠን የመንደር ፊት አውራሪውችን ለመፍጠር ስለትንሽ ቁስል አናውራ ነው :: ጠላትን( ነቀርሳን) ቅድሚያ ሰጥቶ መታገል በአሁኑ ደረጃ ቅድሚያ የሚሰጠው አላማችን ሊሆን ይገባዋል፥። ወያኔ የተከለው ነቀርሳና የእሱን ውሃ ጠትተው ያደጉ ድርጅቶችን/ካድሬዎችን ለያይተን ብንመለከት መልካም ነው፥፥ የህልውናው ጦርነት ወያኔን በአንድነት ሆኖ ካሸነፈ ከካንሰሩ ውሃ ጠጥተው ያደጉ የጎሳ ድርጅቶችና በውስጣቸው ያሉ ካድሬዎች ዘርን ያዘመመ ፖለቲካቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊያስከትሉ የሚችሉበት መንገድ ሊኖር አይችልም:: ይህ ደግሞ በትላልቅ ጎሳ በኦሮሞና በአማራ ውስጥ ያሉ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን በደቡብ በምስራቅ የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችንና ካድሬዎቻቸውን ያጠቃልላል::

በበኩሌ በአሁኑ ሰዐት እነዚህን ከታች የተዘረረሩ ጉዳዮች በቅደም ተከተል ልናስፈጽማቸው ይገባል:
- የነገሮች ሁሉ ካንሰር የሆነውን ወያኔንና ኦነግ ቨኔን ከኢትዮጵያ ምድር ማጥፋት
- ትግራይን በልዩ አገዛዝ ውስጥ ማስተዳደር
- ከግድቡ ጀምሮ የተጀመሩ ፕሮጄክቶችን ፍጻሜ ማድረስ
- የችግሮች ሁሉ መንስኤ የሆነውን ዘር ላይ ያተኮረ ወያኔ ያስቀመጠውን ህገ መንግስት የብዙዎችን ተሳትፎ ባካተተ ህዝባዊ ህገ መንግስት መቀየር
- በተለያየ ቦታ የሚነሱ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን የማንነትን የቦታ ችግሮችን ኢትዮጵያዊ በሆነ ህገ መንግስት ጥላ ስር መፍታት
- የዘር ተኮር ፖለቲካ ድርጅቶችን ማገድ

ይህን መሰል ሊከፋፍሉን የሚችሉ ጭቅጭቆች የሚጠቅመውና ከሞት የሚያነሳው ነቀርሳው ወያኔን ብቻ ነው

Post Reply