Page 1 of 1

ባባ፣ ባባ አባ አባባ

Posted: 13 Aug 2021, 00:39
by Risa



Re: ባባ፣ ባባ አባ አባባ

Posted: 13 Aug 2021, 01:05
by Horus
አብነት አጎናፊር ብራቮ ! ውብ ነው! ልሳሳት እችላለሁ፣ እስከ ዛሬ ይህን መሰል ለህጻን ልጅ ፍቅር የተዘፈነ ዘፈን ወይም ዜማ አልሰማሁም። ዘፋኞች ለፍቅረኛ ለሚስት፣ ለባል፣ ላባት፣ ለናት ላገር ዘፍነዋል! ለትንሹ ህጻን ልጅ ሲዘፈን ስሰማ የመጀምሪያዬ ብቻ ሳይሆን እጅግ ልብ የሚነካ ነው !!