Page 1 of 1

A Day in the Life of a Woyane Leech

Posted: 13 Aug 2021, 00:06
by Selam/
ስታጪ ልመና፣ ስታገኝ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ልምጣ ልሂድ እያልሽ፣ ግራ የተጋባሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

በጭንጫ ተፀንሰሽ፣ በድርቀት ተወልደሽ
በመከራ አድገሽ፣ በክፋት ተቀርጸሽ
እርኩስ ሆነሽ ቀረሽ፤ ሀገር ተጠየፈሽ
ሱባኤ እንዳትገቢ፣ መንፈስ ጭራሽ የለሽ
ዱአ እንዳታደርጊ፣ ጂኒ ባሪያ አረገሽ
የአናሳዎች ታናሽ፣ አጋሚስታ እንዴት ነሽ?