ሰበር ዜና: ወደ ጋይንት ያቀናው ጁንታ በሚገባ ተስተናግዷል!
Posted: 12 Aug 2021, 11:37
ጁንታው ከተማውን ሙሉ በሙሉ ለቆ ሲፈረጥጥ ሆስፒታሉንና የስላሴ ቤተክርስቲያንን ከባድ መሳሪያ በመተኮስ ጉዳት አድርሶባቸዋል። በዛሬው ቀን የአየር ሃይላችን ጋሸና አካባቢ አንፀባራቂ ድል አስመዝግቧል።ጁንታውን የጫኑ 10 ከባድ መኪኖች መንገድ ላይ እንዳሉ ዶግ አመድ አድርጓቸዋል!! መኪኖቹም ታጣቂዎቹም ሙሉ በሙሉ ዶግ አመድ