Page 1 of 1

ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ [ሰሞንኛው “ኢስጦቢያዊ” ግጥም]

Posted: 12 Aug 2021, 11:33
by Meleket
ጎንደርን ፈራና ጁንታ ኣቅም አጥቶ፣
ሁመራን ፈራና ጁንታ ኣቅም አጥቶ፣
ኩታራ ልጆቹን ፊት ፊት አስገብቶ፣
ወረረ ኣሉ ወሎን ግልብጥ ብሎ ወጥቶ። :mrgreen:

ታመር እንደሆነ ተው አምርር አማራ፣
ታምር እንደሆነ በል እመር አማራ፣
እምብኝ ታልክ ግን አለብህ መከራ፣
ይቆጥርሃል ጁንታ እንደ ጥንብ ሰገራ። :lol:

በሥልጣን ላይ ሳለ “ኩሾችን” የጠላ፣
ኣገውን ከጦቢያ ሊያፋታ እያሰላ፣
ኣገው አገው ብሎ አገውን ሊያስበላ፣
ጁንታ እያቅራራ ገባ ላሊበላ።
:mrgreen:

መግባቱንስ ገባ ተቅዱሱ ሰፈር፣
ሓሽሽ እያጨሰ እንዲያው ኣለማፈር፣
መውጫውን እንጃለት ይቅር ኣይነገር! :lol:

ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ፣
ቆብ ቀዶ ሲሰፋ የጁንታው 'መነኩሴ'።
:mrgreen:

ጋይንትን ሞካሪ የወንዶቹን አገር፣
ያኔ ልኩን ያውቃል ጭንቅላቱ ፈርሶ ወገቡን ሲሰበር።
:lol:

Re: ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ [ሰሞንኛው “ኢስጦቢያዊ” ግጥም]

Posted: 12 Aug 2021, 11:37
by Fed_Up
^^^ ይበልብለናል.. ድንቅ ስንኝ ነው የቋጠርከው ጃል 8)

Re: ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ [ሰሞንኛው “ኢስጦቢያዊ” ግጥም]

Posted: 12 Aug 2021, 11:41
by Wedi
Meleket wrote:
12 Aug 2021, 11:33
ጎንደርን ፈራና ጁንታ ኣቅም አጥቶ፣
ሁመራን ፈራና ጁንታ ኣቅም አጥቶ፣
ኩታራ ልጆቹን ፊት ፊት አስገብቶ፣
ወረረ ኣሉ ወሎን ግልብጥ ብሎ ወጥቶ። :mrgreen:

ታመር እንደሆነ ተው አምርር አማራ፣
ታምር እንደሆነ በል እመር አማራ፣
እምብኝ ታልክ ግን አለብህ መከራ፣
ይቆጥርሃል ጁንታ እንደ ጥንብ ሰገራ። :lol:

በሥልጣን ላይ ሳለ “ኩሾችን” የጠላ፣
ኣገውን ከጦቢያ ሊያፋታ እያሰላ፣
ኣገው አገው ብሎ አገውን ሊያስበላ፣
ጁንታ እያቅራራ ገባ ላሊበላ።
:mrgreen:

መግባቱንስ ገባ ተቅዱሱ ሰፈር፣
ሓሽሽ እያጨሰ እንዲያው ኣለማፈር፣
መውጫውን እንጃለት ይቅር ኣይነገር! :lol:

ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ፣
ቆብ ቀዶ ሲሰፋ የጁንታው 'መነኩሴ'።
:mrgreen:

ጋይንትን ሞካሪ የወንዶቹን አገር፣
ያኔ ልኩን ያውቃል ጭንቅላቱ ፈርሶ ወገቡን ሲሰበር።
:lol:
:cry: :cry: :P :P


Re: ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ [ሰሞንኛው “ኢስጦቢያዊ” ግጥም]

Posted: 12 Aug 2021, 13:03
by Digital Weyane
:cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ገሰገስኩኝ አለ ጁንታ ወደ ደሴ [ሰሞንኛው “ኢስጦቢያዊ” ግጥም]

Posted: 17 Aug 2021, 04:45
by Meleket
ወዳጄ Fed_Up ግጥሙ ድንቅ ነው አይደል?! ኣመሰግናሎሁ! :mrgreen:
Fed_Up wrote:
12 Aug 2021, 11:37
^^^ ይበልብለናል.. ድንቅ ስንኝ ነው የቋጠርከው ጃል 8)