የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስትር ባንኮች ማንኛውም ነገር በመያዣነት ተጠቅመው ለግዜው ምንም አይነት ብድር እንዳይሰጡ አገዱ
Posted: 12 Aug 2021, 09:38
Ethiopia is on credit crunch! Job losses will follow ፖለቲካዊ ችግርን በድርድር ላለመፍታት በኢኮኖሚው ላይ ሌላ ቀውስ መጨመር
ነሐሴ 6፣ 2013
በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች መሬት ቤት፣ ህንፃም ሆነ ማንኛውም ነገር በመያዣነት ተጠቅመው ለግዜው ምንም አይነት ብድር እንዳይሰጡ መታገዳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስትር ለሸገር ነግሯል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
ነሐሴ 6፣ 2013
በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች መሬት ቤት፣ ህንፃም ሆነ ማንኛውም ነገር በመያዣነት ተጠቅመው ለግዜው ምንም አይነት ብድር እንዳይሰጡ መታገዳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስትር ለሸገር ነግሯል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
Please wait, video is loading...