Page 1 of 1
የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
Posted: 11 Aug 2021, 23:50
by Za-Ilmaknun
Re: የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
Posted: 12 Aug 2021, 01:28
by Za-Ilmaknun
ትህነግ የትግራይን ወጣት በማረጋጋት ላይ ተጠምዷል
ጁንታዎች የትግራይን ሕዝብና ወጣት ለማረጋጋት ሲፈልጉ በትግርኛ ነው የሚጽፉት። እኛ እንድንሰማው ሲፈለግ በአማርኛ ይናገራሉ፥ ይጽፋሉ።
የኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔውን መሻሩን ካስታወቀ ወዲህ በትህነግ መንደር ሽብር ነግሷል።
በየቦታው በጅምላ እየተማረከና እየተረፈረፈም ነው።
ይሀን ተከትሎ ትግራይ ይህን ያህል ታንክ አላት፣ ይህን ያህል መድፍ አላት፣ ይህን ያህል ሮኬት አላት እትት እትት እያሉ ሚሊሻቸውን ለማረጋጋት ቱልቱላ እየነፉ ነው።
አይ ትህነግ እንኳን ዛሬ ያኔም የሰሜንን ዕዝ ሙሉ ትጥቅ ታጥቀሽ አልቻልሽ!
ለመሆኑ የዐቢይ መንግሥት ከመቼውም ጊዜ በላይ መጠናከሩን ማን ይረሳዋል? የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነቱን አጽንቶ መነሳቱን ማን ይዘነጋዋል? አሁን የኢትዮጵያ ልጆች ትህነግን ለመቅበር ከመቼውም ጊዜ በላይ መነሳታቸውን ለትግራይ ሕዝብ ማን ይነግረዋል?
የትግራይ ወጣት ሆይ፥ ወደ አእምሮህ ተመለስ! የጀመርከውን በጅምላ እጅ መስጠት አጠናክረህ ግፋበት!!! ትህነግ አታድንህም!!!! የሚያድንህ ከእውነት ጋር መወገን፥ ከኢትዮጵያ ወንድም እህቶችህ በሰላም መኖር ነው!!!!ለተወሰኑ ጁንታዎች ሲባል ወጣቱ ራሱን የእሳት ራት ከማድረግ መቆጠብ ይገባዋል!!!!!!!
ወገናዊ ምክር ነው!!!!!
Re: የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
Posted: 12 Aug 2021, 09:56
by Selam/