Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ወደ ትግራይ የሚገባና የሚወጣ እንዳይኖር ሁሉም ነገር blockade ተርደርጎ እያለ በትግራይ እንዴት ሀሽሽ ተገኘ? ሀሽሽ ዋጋው ውድ ነው! ማንስ ይችለዋል?"

Post by sarcasm » 11 Aug 2021, 19:26

#ጥያቄ ነው!
⚀ ሀሽሽ በትግራይ ክልል በመታደል እና በመስጠት ደረጃ የተለካው፣ዋጋው ስንት ነው?

⚀ የሚበላው የለውም ብሎ መንግስት ራሱ ያረጋገጠው የርሃብ ሁኔታ እያለ እንዴት ሀሽሽ ተገኘ? ማለቴ ሀሽሽ ዋጋው ውድ ነው።ሪፖርቶች እና መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዋጋው በብዛት ስለሚሆን በሚሊዮን ብሎም ከፍ ይላል ብየ ነው።

⚀ የመጨረሻ ጥያቄዬ ሀሽሽ የተጠቀመ ሰው አይደለም አልሞ ሊተኩስ ፣የተሰጠው ግዳጅ ሊወጣ ማን እንደሆነ እና ስለሚሆነው ነገርስ በቅጡ ያቃል ወይ።ዩኒቨርስቲ ሳለሁ #ዶርምሚተሬ የሆነው ትዝ ይለኛል!

⚀ ጁንታው የጦር መሳርያ ማሰገብያ በር የለውም ተዘግትዋል የሚል ዜና አንብብያለሁ መሰለኝ።ይህ ሀሽሽ በየት እና እንዴትስ ገባ? ሀሽሽ በገባበት ቀዳዳ የጦር መሳርያ እንዴት አልገባም?

ብዙ ጥያቄዎች ነበሩ ለግዜው ይብቃኝ። እሁድ ግን ዛሬ ካለ ወትረዋ ለጉድ ነው የፈጠነችው!



ወደ ትግራይ የሚገባና የሚወጣ እንዳይኖር ሁሉም ነገር blockade ተርደርጎ እያለ በትግራይ እንዴት ሀሽሽ ተገኘ? ሀሽሽ ዋጋው በሚሊዮን ውድ ነው።ሪፖርቶች እና መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዋጋው በብዛት ስለሚሆን በሚሊዮን ብሎም ከፍ ይላል ብየ ነው።


https://www.facebook.com/hager.teklebrh ... 6780233142

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "ወደ ትግራይ የሚገባና የሚወጣ እንዳይኖር ሁሉም ነገር blockade ተርደርጎ እያለ በትግራይ እንዴት ሀሽሽ ተገኘ? ሀሽሽ ዋጋው ውድ ነው! ማንስ ይችለዋል?"

Post by Abe Abraham » 11 Aug 2021, 19:31

Please wait, video is loading...

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "ወደ ትግራይ የሚገባና የሚወጣ እንዳይኖር ሁሉም ነገር blockade ተርደርጎ እያለ በትግራይ እንዴት ሀሽሽ ተገኘ? ሀሽሽ ዋጋው ውድ ነው! ማንስ ይችለዋል?"

Post by Abe Abraham » 11 Aug 2021, 19:31

Please wait, video is loading...

Post Reply