Page 1 of 1

"ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ለመወያየት የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 11 Aug 2021, 17:41
by sarcasm
"ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ለመወያየት የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው፤ የትግራይ ሕዝብን ሰርቪስ በመከልከል ኣንቆ ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ኣሁንም immediately በማስቆም ይሄ ዕድል ይኖር እንደሆነ ለማየት ዝግጁ መሆን ኣለባቸው።"

"ኢትዮጵያን የማፍረሱ ስራ በወሳኝ መልኩ የኣማራ ተስፋፊ ኤሊት፤ ኢሳያስ ኣፈወርቂና አቢይ አሕመድ ጨርሰውታል። ኢትዮጵያውያን ለዚህ ሰውየ ስልጣን ሲባል እርስ በእርሳችን ተባልተን ማለቅ የለብንም የሚለውን ነገር ማንሳት ኣለባቸው።

የትግራይ ሰራዊት ለመወያየት የሚያስችል፤ ቢያንስ ቢያንስ ግን ሕዝቡ እርስ በርሱ የሚባላበት ሁኔታ ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው፤ ይሄን ዕድል ግን ለመጠቀም የዘጋጀ ሰው ያስፈልጋል። ኣሁንም ደግሜ ደጋግሜ ማንሳት የምፈልገው፤ የትግራይ ሕዝብ በኣንድ ወይም በሌላ መልኩ፤ በጦርነት ያልቻለውን፤ ሰርቪስ በመከልከል ኣንቆ ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ኣሁንም immediately በማስቆም ይሄ ዕድል ይኖር እንደሆነ ለማየት ዝግጁ መሆን ኣለባቸው።"

Re: "ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ለመወያየት የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 11 Aug 2021, 17:45
by ethioscience
ethioscience wrote:
11 Aug 2021, 16:59
:idea: ጌታቸው ረዳ እንደ ሌሎቹ ባንዳ አማራዎቹ ጌታቸው አሰፋና ጌታቸው ሴኩቱሬ ገቢ ይደረጋል :idea: :idea: Long ovderdue Message to Moron Agames!! No room for political correctness :idea:

Re: "ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ለመወያየት የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው" ጌታቸው ረዳ

Posted: 11 Aug 2021, 18:00
by TGAA
sarcasm wrote:
11 Aug 2021, 17:41
"ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ለመወያየት የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው፤ የትግራይ ሕዝብን ሰርቪስ በመከልከል ኣንቆ ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ኣሁንም immediately በማስቆም ይሄ ዕድል ይኖር እንደሆነ ለማየት ዝግጁ መሆን ኣለባቸው።"

"ኢትዮጵያን የማፍረሱ ስራ በወሳኝ መልኩ የኣማራ ተስፋፊ ኤሊት፤ ኢሳያስ ኣፈወርቂና አቢይ አሕመድ ጨርሰውታል። ኢትዮጵያውያን ለዚህ ሰውየ ስልጣን ሲባል እርስ በእርሳችን ተባልተን ማለቅ የለብንም የሚለውን ነገር ማንሳት ኣለባቸው።

የትግራይ ሰራዊት ለመወያየት የሚያስችል፤ ቢያንስ ቢያንስ ግን ሕዝቡ እርስ በርሱ የሚባላበት ሁኔታ ወደ ተሟላ ኣርማጌዶን የማንገባበት ሁኔታ ለመፍጠር የሚያስችል ዕድል እየፈጠርን ነው፤ ይሄን ዕድል ግን ለመጠቀም የዘጋጀ ሰው ያስፈልጋል። ኣሁንም ደግሜ ደጋግሜ ማንሳት የምፈልገው፤ የትግራይ ሕዝብ በኣንድ ወይም በሌላ መልኩ፤ በጦርነት ያልቻለውን፤ ሰርቪስ በመከልከል ኣንቆ ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ኣሁንም immediately በማስቆም ይሄ ዕድል ይኖር እንደሆነ ለማየት ዝግጁ መሆን ኣለባቸው።"

ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህን ጠብሻን አሳማ ካቲካላዊን እንዲጋት እንተወውና ፤ የተወናበዱ ነገር ግን ቅን ልብ ካላቸው የአቡነ ሀረጋዊ ልጆች ምርቃን እንቀበል ;-)