የትግሬ ባንዳዎች አሁን ይህ ነው የሚባል ዉጤታማ እስትራተጂ ሊኖራቸው አይችልም ። ለምን በሉኝ?
አንድ፣ የዛሬ 3 አመት ጥበብ በተሞላው መንገድ አገር አቀፍ ዕርቅ አድርገው የፖለቲካ ስልጣን አስረክበው የኢኮኖሚና የጦር ሃይላቸውን ይዘው መኖር ሲችሉ የፖለቲካ ስልጣን መልሠን መያዝ አለብን የሚል እስራተጂ ይዘው ትግሬ ገቡ። እንደ ህጻን አኮረፉ።
ያ ግዙፍ ውደቀት ቁጥር 1 ነበር!
ሁለት፣ አዲስ አበባ ሆነው ያጡትን ስልጣን በሚሊታሬ ሃይል መልሰው ለመያዝ የኢትዮጵያ ሰራዊትን አፈረሱ ። ልክ ይህን እንዳደረጉ ጦር አቁመው ሰላም ከመጠየቅ፣ በዚያ ደደብ ስትራተጂ ቀጠሉ ። በረዘመ ጦርነት አፈር በልቶ ሚቀጠቀጥ ትግሬ እንጂ ኢትዮጵያ ይህን ዉጊያ ሌላ 10 አመት ልታደርግ ሃብትና ሃይል፣ ሕዝብ አላት ።
ስለዚህ በሚሊታሪ ሃይል ትግሬ ሳንቲም ዘላቂ ድል አታገኝም ። የጦርነት አላማ ጦርነት መዋጋት አይደለም፣ በጦርነት የፖለቲካና ኢኮኖሚ ድል ማግኘት ነው ። ስለዚህ አሁን የትግሬ ዉጊያ አላማና እስትራተጂ የለውም!! የጦርነት አላማ፣ ግብ ጦረነት አይደልምና!!!
ያ ግዙፍ ውድቀት ቁ 2 ነው
የትግሬ ባንዶች በዉሸት ፌክ ሚዲያ መሰረት ያለም ጆሮ አግኝተው ነበር ። አሁን የራሳቸው ወንጀለኛ ባህሪ ስለታወቀ የነጭ ጋዜጠኛ መነገጃ እንጂ አንድም አገር ዘላቂ ፋይዳ አይሰጣቸውም ። በዲፕሎማሲ ትግሬ ተሸንፏል።
ያ ግዙፍ ውድቀት 3 ነው
አራት፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ የትግሬ ባንዳ ጠላት ሆኖ በመነሳት 1 ሚሊዮን ሰራዊት ያለው የጦር ሃይል ገንብቶ የባንዳው ወታደራዊ ሃይል በመደምሰስ ላይ ይገኛል ። የትግሬ ሚሊታሪ ሃይል በቅርቡ ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል ።
ይህ ውድቀት ቁ 4 ነው
አምስት፣ የትግሬ ባንዳዎች ኢኮኖሚያዊ ሃይል፣ ለ30 አመት የሰረቁት፣ ያካበቱት አሁን ተራ በተራ እየወደመ፣ እየተቀሙ ስለሆነ ይህ አንዱ ግዙፉ የደደብ ባንዶች ስህተት ነው ። ከዚህ በኋላ ትግሬ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ይህ ነው የሚባል ተጽዕኖ አይኖረውም ።
ይህ ውድቀት ቁ 5 ነው
ስድስት፣ በመጨረሻል አብዛኛው የትግሬ ሰው የባንዶች ደጋፊ ስለሆነ የትግሬ ሕዝብ ከመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ጠላት ሆኗል። የትግሬ ህዝብ በቀረው ኢትዮጵያዊ መታመን የማይቻልበት ታሪካዊ የሶሺያል ክስተት ላይ ደርሰናል ። ይህ ደሞ ለዘላለም የማይጠፋ የሶሺያል ቁስል ነው ።
ይህ እጅግ እግጅ ግዙፉ የትግሬ ባንዳዎች ውድቀት ነው።
ስለሆነም አግዚአብሄር ከሰማየ ሰማያት ቢወርድ እንኳን የትግሬ ባንዳዎች የሚያሸንፉበት፣ ወይም እንደ ድሮ የሚሆኑበት ሁኔታ በኢትዮጵያ አይኖርም ።
ባንዳዎቹ ዛሬ ከኦንግ ሸኔ ጋር መዋሃዳቸው ይበልጥ መጥፊያቸው እንጂ ፋይዳ የለውም። አሁን ያሉት ልዩ ልዩ ዉጊያዎች ሁከቶች ናቸው ። የትግሬ አላማ ከከሸፈ ቢያንስ 2 አመት አልፎታል !
ሆረስ ነኝ