Page 1 of 1

"ኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት ሰላም፣ መረጋጋት፣ ስራ፣ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ዕድገትና ብልፅግና ነው እንጂ ጦርነት አይደለም። ዛሬም የሰላም ማኒፌስቶውን እንደግመዋለን" አፈንዲ ሙተቂ

Posted: 11 Aug 2021, 05:07
by sarcasm
ዛሬም የሰላም ማኒፌስቶውን እንደግመዋለን!!
------
ጦርነት ከውድመት፣ ከእልቂትና ከህዝብ መናፈቀል በስተቀር ሀገራችን ለገባችበት ችግር መፍትሔ ሊሆን አይችልም። ይልቁንም በህዝቦቻችን መካከል ቂም በቀልን ዘርቶ እስከዛሬ ድረስ ያላየነው መከራ ውስጥ ሊከተን ይችላል። ህዝቡ ለራሱ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ነው። ለዚህ ህዝብ ጦርነትን መመኘት በእከክ ላይ ጠኔን እንደመሸመት ነው።
ኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት ሰላም፣ መረጋጋት፣ ስራ፣ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ዕድገትና ብልፅግና ነው እንጂ ጦርነት አይደለም። ስለዚህ ለሀገሩ የሚጨነቅ ሰው ሁሉ በዚህ ላይ ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል።
------
አሁንም እንላችኋለን!!
ሁለቱም ሃይሎች ጦርነቱን እንዲያቆሙና በመካከላቸው ያለውን ችግር በውይይት፣ በንግግር፣ በድርድር እና በውይይት እንዲፈቱት በኢትዮጵያ ህዝቦች ስም እንለምናቸዋለን። የሀገር ሽማግሌዎች፣ ባህላዊ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሰላም ሰባኪዎች፣ የሲቪክ ተቋማት መሪዎች፣ ታዋቂ ምሁራን ዝምታችሁን ሰብራችሁ ሁለቱ ሃይሎች ውይይት እንዲጀምሩ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ እንጠይቃችኋለን።
------
አላህ ሰላሙን ያውርድልን!!
አሚን! አሚን! አሚን!
Please wait, video is loading...

Re: "ኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት ሰላም፣ መረጋጋት፣ ስራ፣ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ዕድገትና ብልፅግና ነው እንጂ ጦርነት አይደለም። ዛሬም የሰላም ማኒፌስቶውን እንደግመዋለን" አፈንዲ ሙተቂ

Posted: 11 Aug 2021, 08:29
by Lakeshore
Too late junta. i can give you one advise the only good thing you can do to yourself is just to fight till your demise or surrender and get humiliated that way at list you will get your monthly wheat and cooking oil.
YOU know why every body is saying Tigre's are stupid, it is because you beloved Ethiopians are marching on you because of Abyi's call, Nooo! it is not. Ethiopians are marching on you so eagerly because they want to get a piece of Tigre flesh, they want to avenge you for the savagery you committed on the peoples. It is a known fact that JUNTA has no capability of existing even in their own cave let alone out on public.

The military did it part on avenging the junta during the first two weeks but now it is the peoples turn the wrath of the people is even more harsh than the military. It is time to square up with agame for the last time. Blood is cleaned by blood only and we want to see Tigre blood flow like a river every where, It is all about spilling your blood not about freedom and democracy that is the truth if you want to handle it.

ከጨካኞች በላይ ኣንቺም ጨቃኝ ነበርሽ
አንደገና ዳቦ ከታችም ከላይ አሳት ለቀቀብሽ

Re: "ኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት ሰላም፣ መረጋጋት፣ ስራ፣ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ዕድገትና ብልፅግና ነው እንጂ ጦርነት አይደለም። ዛሬም የሰላም ማኒፌስቶውን እንደግመዋለን" አፈንዲ ሙተቂ

Posted: 11 Aug 2021, 08:34
by Wedi
sarcasm wrote:
11 Aug 2021, 05:07
"ኢትዮጵያችን የሚያስፈልጋት ሰላም፣ መረጋጋት፣ ስራ፣ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ዕድገትና ብልፅግና ነው እንጂ ጦርነት አይደለም። ዛሬም የሰላም ማኒፌስቶውን እንደግመዋለን"
:lol: :lol: :lol: