Mamo qillo calls for all capable to join fight - let's see who's all talk and fess@am
Last edited by Aba on 11 Aug 2021, 02:21, edited 1 time in total.
Re: Mamo qillo call for all capable to join fight - let's see who all talk and fess@am
There is a saying that ዶሮን ሲያታልላት በመጫኛ ጣሏት ፤ ወያኔዎች አሁን አብይ የክተት ጦር ጠራ ብለው ትልቅነት እንደውም እነሱ ጉልበት ኖሯቸው ይህ ጥሪ የተካሄደ መስሏቸዋል ፤ ይህንን በሳምንታት ውስጥ የምናየው ነው፡ ወያኔዎች በአጭር ግዜ ተገርፈው ወደሰፈራቸው ይመላሳሉ ፡፡ ከዚያ እርስ በራሳቸው መባላት ይጀምራሉ ኮራቲን ከተደረጉ በኋላ ፤ ይህንን ለኢትዮጵያ ማድረግ በጣም ቀላል ነው ፤ የታጠቀ የተደራጀ አመሃራ እስር ቤቱን መጥበቅ በደንብ ይችላል ፤ የብሄራዊው ጦር ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን መጠበቅ ይበቀዋል ፤ ይህ እስከሚሆን ወያኔዎችን በመጫኛ እየጣሉ ፤ እንደ ወል ስትሪት የመሰሉ የአሜሪካ የወያኔ ደጋፊዎች እንዲያራግቡ ማድረግ ነው ፤ ወያኔም በመጫኛ በመጣሏ ትልቅ የሆነች ይምሰላት ፤ መታረዶ ግን እርግጥ ነው
Re: Mamo qillo calls for all capable to join fight - let's see who's all talk and fess@am
"ወይ'ኔ ጉዴ፣ ቂጥቂጡን በሳንጃ በሉልኝ"

