Page 1 of 1

ኤርሚያስ ለገሰ ደክመዋል !! ሁሉ ነገር ተደባለቀበት ! የወያነ ህገ-መንግስት ብዙ ችግር ቢፈጥርም መንግስት መንገድ ኣግኝቶ እየሰራ ነው ። ስለዚ ኣሁን የማውራት ሳይሆን የስራ ጊዜ ነው።

Posted: 11 Aug 2021, 00:55
by Abe Abraham